Get Mystery Box with random crypto!

የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው! **** ታስሬ ድምፅ ለሆናችሁኝ፣ከቤተሰቦቼ ጎን ለነበራችሁ፣ተመላልሳችሁ ለ | Yalelet Wondye Gebeyehu

የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው!
****
ታስሬ ድምፅ ለሆናችሁኝ፣ከቤተሰቦቼ ጎን ለነበራችሁ፣ተመላልሳችሁ ለጠየቃችሁኝ እና የብርታና የጥንካሬ መልእክት ላደረሳችሁኝ እንዲሁ ለተጨነቃችሁልኝ እህት ወንድሞቼ እጅግ አብዝቼ አመሰግናለሁ።

ሃገር አልባ ተደርገው እየተጨፈጨፉ ላሉ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር!
እግዚአብሄር ቀን አለው!
****
በመጨረሻም በሁለት ምክንያቶች ላልተወሰነ ጊዜ ከሶሻል ሚዲያው ራቅ ለማለት ተገድጃለሁ።

የመጀመሪያው የፌስቡክ ቲም የምታወቅበትን ገፄን ለ57 ቀን እንዳልፅፍ አግዶኛል።

ሁለተኛው ምክንያቴ ደግሞ የህክምና ክትትል እያደረኩ ስለሆነ ላልተወሰነ ግዜ እረፍት አድርጌ በሙሉ ሃይልና አቋሜ እመለሳለሁ።
እስከዚያው እንበርታ!