Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ እንዴት መደንገጥ አቃታት --- ክልሎች ምን አሉ ተቋማት፣ ሚኒስትሮች ፣ የግሉ | Yalelet Wondye Gebeyehu

ኢትዮጵያ እንዴት መደንገጥ አቃታት
---

ክልሎች ምን አሉ

ተቋማት፣ ሚኒስትሮች ፣ የግሉ ዘርፍ፣ ...ምን አለ

የአሜሪካ ኤምባሲን ያሕል እንኳ የሚሰማውን የተነፈሰ እንዴት የለም

በኢትዮጵያ ወንጀልን ማውገዝ ቀረ፡ ተተወ ማለት ነው

የዘር ማጥፋትን ተግባር በመሸፋፈን ማለፍ ይቻላል

ኢትዮጵያውያን የጋራ ሀዘን ፣ በክፉዎች ላይ የጋራ ድምፅ አይሰሙም ማለት ነው

አንድ ማንነት በብሔሩ ተለይቶ ሲጨፈጨፍ እና ሀዘን ሲገባው ብቻህን ተወጣው እየተባለ ነው

የኢትዮጵያ ሚድያ ከዚህ ሁሉ ጭፍጨፋ በኋላ እንዴት የአዘቦት ሥራ ውስጥ ተገኘ

How long is silence far from Denial

@animut abraham