Get Mystery Box with random crypto!

ከሶማሊያ ጀምሮ ቀስ በቀስ ብዙ የአፍሪካ ሃገሮች ፊታቸውን እያዞሩ ነው:: በዛሬው ዕለት አዲሱ | Yalelet Wondye Gebeyehu

ከሶማሊያ ጀምሮ ቀስ በቀስ ብዙ የአፍሪካ ሃገሮች ፊታቸውን እያዞሩ ነው::

በዛሬው ዕለት አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዘዳንት ሹመት የሰጡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ሆሴን ሼክ አሊ የተባለው የደህንነት አማካሪ ይገኝበታል:: አዲሱ የደህንነት አማካሪ ተሿሚ የታወቀ የደህንነት ባለሙያ ሲሆን አብይን በመተቼት ይታወቃል:: በምስራቅ አፍሪካ ላይም ተጽእኖ ፈጣሪ እንደሆነ ይነገራል::

ለወደፊት ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ምን ሊመስል እንደሚችል ብዙ ጠቋሚ ነገሮች እየተስተዋሉ ነው::