Get Mystery Box with random crypto!

ውብ ታሪኮች ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ wubtarikoch — ውብ ታሪኮች ®
የቴሌግራም ቻናል አርማ wubtarikoch — ውብ ታሪኮች ®
የሰርጥ አድራሻ: @wubtarikoch
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K
የሰርጥ መግለጫ

ለውብና አጫጭር ታሪኮች እንዲሁም ወጎች ይቀላቀሉን!
#Like እንዲሁም #Forward ማድረግዎን አይርሱ!!

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-08-10 14:42:52 Little bro: Crying because ትምህርት ስለወደቀ

Me: Don't worry, እኔም ባንተ እድሜ እያለሁ ትምህርት ወድቄ ነበር ግን አሁን የት እንዳለው ተመልከት

Little bro: Starts crying harder

Me:

@WubTarikoch
8.3K viewsABᴜᴊᴀ, 11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 19:48:03 ታክሲ ውስጥ የተሳፋሪውን ብሄር የምለይበት መንገዶች..

-አጠገብ የተቀመጠን ሰው ጎረቤቱን ጓደኛውን ሲያማ ከሰማህ ግልፅ ነው 5555

-ስልክ እያወራ 'ወላሂ እያለ አስሬ ከማለ ስልጤ ነው

-የቴዲ ሙዚቃ ድምጹ ዝቅ ተደርጎ ተከፍቶንኳ 'ሹፌር ዘፈኑን ቀንሰው' ካለ ያው ዘመዴ ነው

-መቆም የማይቻል ቦታ እዚጋ አውርደኝ ብሎ ታክሲ ውስጥ ከቆመ ሶማሊ ነው፣

-ታክሲው ሳይሞላ እየሄድን ትጭናለህ ብሎ የሚቁነጠነጥ ካላ አፋር ነው ሊቅም ቸኩሎ

-ሂሳብ ሲከፍል ረዳቱ በሳንቲም መልስ ከተከራከረ የአዲሳባ (fif) አራዳ ነው..

-ወላይታውስ?
በታክሲ አይሄድም። ታክሲው ላይ ሆነህ 'በያ ማክስ ትገልግለህ?'' ብሎህ.. ቀጣዩ ፌርማታ ላይ በምን ይምጣ እንጃ ስትወርድ ራሱን ታገኘዋለህ unknown

@WubTarikoch
8.3K viewsᴀBᴜ ᴊAᴀ, 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 19:25:48 ሀብታምና ድኃ..!

ሀብታም መሆን ፈለገ ..እናም ሀብታም ለመሁን የሚጠቅሙ ዘዴውች ተብለው የተፃፉ መፅሐፎች እየሰበሰበ ማንበብ ጀመረ ። ሳይኩሉጂስት ዊሊያም ሂል በ መፅሐፍ ላይ" ድኃ የሆነው ሀብታም የመሆን ፍላጎት ሰለሌለን ነው " የሚለውን አባባል ሲያነብ ተናዶ መፅሐፉን ወረወረው ::

ለብቻው አንድ ክፍሉ ውስጥ " እንደኔ ሀብታም የመሆን ፍላጉት ያለው አለ ። ከጫማ በላይ መፅሀፍ የገዛሁት ዕኮ ይህን ፍላጉቴን ለማሟለት ነበር ። ግን ከመፅሀፎቹ ያገኘሁት አይዞህ ፣ በርታ ብቻ የሚሉኝ. ከዛ ግዜ በኃላ መፅሀፍ ማንበብ አቆመ ። ስራውም ከቀን ስራ የማታ ስራ ይሻላል በሚል የሀብታሞችን አኗኗር በቅርብ ለመከታተል ዘበኛ ሆኖ ተቀጠረ ። ሀብታም መሆን ባይችልም ሀብታሞች እንዴት እንደሚኖሩ ማየቱ ደስ አለው :: ለዚህ ሰው ሀብታሞ ማለት ምን ማለት ነው ብትሉት?

ካየው አንፃር ። ሀብታም ስትሆን እንቅልፍ አትተኛም ፣ ሀብታም ስትሁን ትጨናነቃለህ ሀብታም ስትሁን ትጠራጠራለህ ፣ ጥያቄ ታበዛለህ ? " አንዳንድ ሀብታሞች እኔ ሳልተኛ አንተ እንዴት ትተኛለህ ብለው ይቆጡሃል የሚገረመው ይሄ ሰው አይተኛም :: ከለሊቱ 7 ሰኣት ተነስቶ ግቢው ላይ ይዟዟራል ። አንዳንዴ ሌባ መስልህ ከኃላ በዱላ ልታጣድፍው ትችላለህ ። እና እንደዚ ባለሀብቶች ከሌባ ይልቅ እነሱን የምትጠብቅው ... አንዳንዴ እሱ የማይተኛ ከሆነ ለምን እኔን ቀጠረኝ ግን ? በመጨረሻም ሀብታም መሆን ደስ ይላል እንቅልፍ ባትተኛም ቤትህ ፍቅር ባይኖረውም ..

በመጀመሪያው የዘበኝነት ስራው 3 አመት ቆየና ሌላ ሀብታም ቤት ተቀጠረ ። ይሄ ሀብታም ደግሞ አለመተኛቱ እንዳለ ሆኖ በእሱ እንቅልፍ ይቀናል ። ዘበኛው በሀብታሙ ሀብት ሀብታሙ ደግሞ በዘበኛው እንቀልፍ ይቀናናሉ ።

@WubTarikoch
7.7K viewsᴀBᴜ ᴊAᴀ, 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:43:42 ቅዳሜ በሬዳ..

መናገርን ያስተማረችህ እናትህ እና እውቀትን ያስተማሩህ መምህሮች ላይ ምላስህን አትዘርጋ።

@WubTarikoch
8.1K viewsᴀBᴜ ᴊAᴀ, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 19:41:13 ይቺ ቀልድ..

ተራራ ላይ አባትና ልጅ እየተዝናኑ ልጅየው ሊወድቅ
ብሎ የአባትየውን ጀ* ይዞ ሲተርፍ አባትየው ምን ቢለው ጥሩ ነው..

እናትህ ብትሆን ኖሮ አልቆልህ ነበር!

@WubTarikoch
8.8K viewsᴀBᴜ ᴊAᴀ, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 13:45:48 Old but funny..!

" ሁለት ሚዳቆዎች ቆመዉ ሳር እየጋጡ

1ኛዉ ሚዳቆ... "ኡፍፍፍፍ አሁንስ ሳር መጋጥ ሰለቸኝ" ሲል

2ኛዉ ሚዳቆ....ደንግጦ ቀና አለና
"በየሱስስም የሚያወራ ሚዳቆ ''

@WubTarikoch
9.3K viewsᴀBᴜ ᴊAᴀ, 10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ