Get Mystery Box with random crypto!

Old but funny..! ' ሁለት ሚዳቆዎች ቆመዉ ሳር እየጋጡ 1ኛዉ ሚዳቆ... 'ኡፍፍፍፍ አ | ውብ ታሪኮች ®

Old but funny..!

" ሁለት ሚዳቆዎች ቆመዉ ሳር እየጋጡ

1ኛዉ ሚዳቆ... "ኡፍፍፍፍ አሁንስ ሳር መጋጥ ሰለቸኝ" ሲል

2ኛዉ ሚዳቆ....ደንግጦ ቀና አለና
"በየሱስስም የሚያወራ ሚዳቆ ''

@WubTarikoch