Get Mystery Box with random crypto!

ታክሲ ውስጥ የተሳፋሪውን ብሄር የምለይበት መንገዶች.. -አጠገብ የተቀመጠን ሰው ጎረቤቱን ጓደኛው | ውብ ታሪኮች ®

ታክሲ ውስጥ የተሳፋሪውን ብሄር የምለይበት መንገዶች..

-አጠገብ የተቀመጠን ሰው ጎረቤቱን ጓደኛውን ሲያማ ከሰማህ ግልፅ ነው 5555

-ስልክ እያወራ 'ወላሂ እያለ አስሬ ከማለ ስልጤ ነው

-የቴዲ ሙዚቃ ድምጹ ዝቅ ተደርጎ ተከፍቶንኳ 'ሹፌር ዘፈኑን ቀንሰው' ካለ ያው ዘመዴ ነው

-መቆም የማይቻል ቦታ እዚጋ አውርደኝ ብሎ ታክሲ ውስጥ ከቆመ ሶማሊ ነው፣

-ታክሲው ሳይሞላ እየሄድን ትጭናለህ ብሎ የሚቁነጠነጥ ካላ አፋር ነው ሊቅም ቸኩሎ

-ሂሳብ ሲከፍል ረዳቱ በሳንቲም መልስ ከተከራከረ የአዲሳባ (fif) አራዳ ነው..

-ወላይታውስ?
በታክሲ አይሄድም። ታክሲው ላይ ሆነህ 'በያ ማክስ ትገልግለህ?'' ብሎህ.. ቀጣዩ ፌርማታ ላይ በምን ይምጣ እንጃ ስትወርድ ራሱን ታገኘዋለህ unknown

@WubTarikoch