Get Mystery Box with random crypto!

ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ tomarbooksdelivery — ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚
የቴሌግራም ቻናል አርማ tomarbooksdelivery — ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚
የሰርጥ አድራሻ: @tomarbooksdelivery
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.20K
የሰርጥ መግለጫ

#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ ቆየት ካሉ ጊዜያት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ታትመው ለገበያ የበቁ ማንኛውም ዓይነት መጻሕፍትን ከያሉበት በማሠሥ እርስዎ የሚገኙበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ የተሰናዳ አገልጋይዎ ነው።
☎️ 👉 0985406069 #ይደውሉ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናስተናግድዎታለን።
https://t.me/Tomarbooks በዚህም ይዘዙን
።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 08:17:45
. ▬▬▬▬▬▬ #መጻሕፍተ_መነኮሳት ▬▬▬▬▬▬

ሦስቱንም በአንድ ጥራዝ የያዘው አዲስ ሕትመት በገበያ ላይ ዋለ። መጽሐፍተ መነኮሳት
ማር ይስሐቅ ፣ ፍልኪዩስ ፣ አረጋዊ መንፈሳዊ

እንዲህ ዳጎስ ያሉ መጻሕፍት ከአንድ ጊዜ ሕትመት በላይ ብዙውን ጊዜ ስለማይታተሙ ቢቻል ከእጅዎ ማስቀረት ተገቢ ነው ብለን እንመክራለን

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
162 viewsEsu - Ye, 05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:50:01
▬▬▬▬▬▬ #ቀኝጌታ_ዮፍታሔ_ንጉሴ ▬▬▬▬▬▬

ባለቅኔ፣ መምህር ፣ ጸሐፌ ተውኔት ፣ ዲፕሎማት፣ አርበኛ፣ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ፣ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ መዝሙር ግጥም ደራሲ የነበሩትን የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴን ታሪክ ማንበብ አይፈልጉም። በጣም በቅናሽ ዋጋ እነሆ ብለናል አሳታሚው አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፕሬስ ነው። እኛ ያሉበት ድረስ እናመጣለን።

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
211 viewsEsu - Ye, 07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 10:28:27
ይህ መጽሐፍ የንጉሰ ነገስት የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና የኢትዮጵያን ታሪክ የያዘ ትልቅ ቅርስ ነው። መጽሐፉ በውስጡ የያዛቸው እጅግ በርካታ የኢትዮጵያ ታሪክ ውጣ ውረዶች አሉት። በዚያ አባጣ ጎርባጣ በበዛበት ጉዞ ውስጥ ጃንሆይ ከልጅነት ዘመናቸው ጀምሮ እስከ ስደታቸው ያለው ታሪክ በውብ የአፃፃፍ ቴክኒክ ተደራጅቶ እነሆ ለዳግም ንባብ በቅቷል።
በዚህ መፅሐፍ ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ፀንታ እንድትቆም ልጆችዋ እና ንጉሰ ነገስትዋ የተጓዙበትን ረጅም መንገድ እና የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚዘክር የአንድ ታላቅ ንጉስን ብዕር እናነባለን። ድንቅ መጽሐፍ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና በቤቱ የመጽሐፍት መደርደሪያ ላይ ሊኖሩት የሚገባ ነው።
ጋዜጠኛ እና አርታኢ ጥበቡ በለጠ ስለመጽሐፉ የሰጠው አስተያየት።
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
182 viewsEsu - Ye, 07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:10:24
240 viewsEsu - Ye, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:10:19 " ዓምደ - ሀገር ሼህ ዓሊ ጎንደር " የተሰኘው የኸድር ታጁ መጽሐፍ ሽያጭ ላይ ነን ::

የኢትዮጵያን ታሪክ የጻፉ ሊህቃን፣ ከጎንደሮች ክፍለ-ዘመን(1558-1769) የቀጠለውን እና እስከ 1855 ዓ.ል የቆየውን ጊዜ ‹ዘመነ-መሣፍንት(1769-1855)› ይሉታል፡፡ ‹ዘመነ-የጁ›ም ይባላል፡፡

ሼህ ዓሊ-ጎንደር - ከ18ኛው አጋማሽ እስከ 19ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ ነበር የኖሩ፡፡ ወሎ ተወልደው፣ ዓለምን ዙረው፣ በጎንደር ታጠሩ፡፡ በመማር ማስተማር፣ በሥነ-ጽሁፍ፣ በኪነ-ጥበብ፣ በንግድ፣ በሥነ-ምህንድስና፣ በፍልስፍና፣ በምንፍሥና፣ በሥነ-ምድር እና በሥነ-ተፈጥሮ ምርምር፣ በውትድርና እና በአስተዳደር፣ በሌሎች መስኮች ተጨባጭ ዓለማቀፋዊና ሀገራቀፋዊ ትሩፋት አበርክተዋል፡፡ መሠረታቸው ጠብቆ፣ ልህቀታቸው ርቆ ከ፬፻(አራት-መቶ) በላይ የዓለም መዲናዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ከሱዳን፣ ከግብጽ፣ ከቱርክ ነገሥታት ጋር ግልጽ(ነጻ) ግንኙነት ፈጥረዋል፡፡ የእንግሊዝን ንግሥት፣ የህንድን መንግሥት፣ የሱዳንን ምስለኔ በአማካሪነት አግዘዋል፡፡ ፋናቸውን በከፊል የኤሮጳና የኤዥያ አህጉራዊ ግዛቶች አዝልቀው አነጥበዋል፡፡

ለኢትዮጵያ መሣፍንትና ንጉሦች ሥነ-መንግሥታዊ ትምህርት በመስጠት፣ ገንቢ ተሞክሮና ምክር፣ ድልብ ዕውቀትና ልምድ በማካፈል ክህሎታትን አበልጽገዋል፡፡ የእርስ-በርስ ግጭቶችን በዕርቅ በማቃለል ደሚቅ አሻራ አሳርፈዋል፡፡ በአጤ ዮሐንስ-፫ኛ፣ በእቴጌ መነን፣ በራስ ዓሊ(ትንሹ/አስጘር)፣ በደጃች ጎሹ እና በአጤ ቴወድሮስ ላይ በጎ አበርክቶ አትመዋል፡፡ በሐበሻ ክርስቲያኖች መካከል “የጸጋ ልጅ”፣ “ቅባት” እና “ተዋህዶ” ተሰኝተው የተከሰቱ ልዩነቶች የእርስ-በርስ እልቂት ከማስከተላቸው በፊት፣ ጣልቃ በመግባት አሸማግለዋል፡፡ የእሥልምና ሊቃውንትን ሕብረትና አስተሳሰብ በአግራሞታዊ የተሀድሶ ሥርዓት አበልጽገዋል፡፡
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
246 viewsEsu - Ye, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 10:39:33
።። ... ። #የሻምላው_ትውልድ

«ነገሮች በሚዛንና በዕውቀት፣ ከሞያዊ ጥንቃቄ ጋር ተግባብተው ሲጻፉ ምን እንደሚመስሉ ለማንበብ የአቶ ፋሲካ ሲደልል "የሻምላው ትውልድ" መጽሐፍ ዓይነተኛ ማሳያ ነው። የኑሮ ልምድ፣ የዓይን ምስክርነት፣ የሐሳብና የመረጃ ትንተና ውብ መጽሐፍ ወልደዋል። አቶ ፋሲካ ሲደልል፣ እውነትን ለመመርኮዝ ያደረጉት ትግል ታሪኩን ለመጻፍ ካደረጉት ትግል በላይ ጎልቶ ይታያል።»
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
-----------------------------------------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
291 viewsEsu - Ye, 07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 09:11:27
. ▬▬▬▬▬▬ #ቴዎድሮስ_እስኪነግሥ ▬▬▬▬▬▬

የሰው ልጅ በኖረበት በየትኛውም የዓለም ስፍራ ባለጸጋ ሆነ ድሃ፣ አለቃ ሆነ ምንዝር በምድር በቆየባቸው ዘመናት የፈጸመው መልካምም ሆነ መጥፎ ተግባር በትውልዶች የህይወት ገጽ ውስጥ በአንዳች መልኩ መስፈሩ አይቀሬ ነው፡፡ በዚህ የህይወት ፍሰት ውስጥ ያለፈ ሁሉም ሰው ደግሞ የኋላ ዳና፣ የዛሬ አሻራ፣ የነገም ራዕይ አለው፡፡ እነሆ የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ የትላንት፣ ዛሬና ነገ መልክ በዘላለም ጥላሁን ተከትቧል፡፡
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
401 viewsEsu - Ye, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 12:46:20
183 viewsEsu - Ye, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 12:46:17 . ▬▬▬▬▬▬ #ፋኖነት

ውድ ወገኖቼ፣ በ428 ገጾች፣ በ6 ክፍሎች፣ በ26 ምዕራፎች የተዋቀረው እና “ፋኖነት በምስጢራዊው ጉባኤ” የተሰኘው መጽሐፌ እንደ እግዚሐብሄር ፈቃድ ተጀምሮ እንደ እርሱ ቸርነት ከቀናት በፊት ለንባብ በቅቷል፡፡ ከራሱ በላይ ስለወገንና ሀገሩ ስለሚጨነቀው፣ የሀገር ፍቅር ስሜት ውስጡ ስለሚንቦገቦገው፣ በንዋይ ጋጋታ ለማይለወጠው፣ በጭብጨባ ብዛት ልቡ ለማይቀልጠው፣ በቃላት ጋጋታ ለማይበለጠው ፋኖ ብዕሬን እንዳነሳ፣ ለሰፊው ህዝብና ለሚኖሩለት ዓላማ ታማኝ ሆነው ላለፉ፣ እየኖሩ ላሉና ለሚኖሩ ወገኖቸ መታሰቢያነት ይሆን ዘንድ “ፋኖነት በምስጢራዊው ጉባኤ” በሚል የውስጤን ሃሳብ እንዳጋራ የፈቀደልኝ አምላክ ክብሩን ይውሰድ፡፡

በፋኖነት መጽሐፍ፣ በተለይም የአማራ ህዝብ ከትናንት እስከ ዛሬ የተደቀነበትን ብርቱ ፈተና፣ ከልጅ እስከ አዋቂ ለሀገር ኖሮ ለሀገር መሞትን፤ የባንዳነት፣ ሆዳደርነት እና ዓላማ ቢስ ጉዞ መጨረሻ እና የትውልዱን አደራ ለማመለከት ተሞክሯል፡፡ ይህ እንዲሆን ላበረታታችሁኝ ሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ወገኖቼ በታላቅ ትህትና ምስጋናየን አቀርባለሁ፡፡

ጌትነት ይርሳው
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሆንልን ዘንድ እመኛለሁ!
ፋኖነት በምስጢራዊው ጉባኤ! መልካም ንባብ!
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
186 viewsEsu - Ye, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 09:16:13
. ▬▬▬ ▬ #አይ_ፐስዜ_ከዘነበ_ወላ

'አይ ፐስዜ' እና ሌሎች ወጎች እነሆ አንባቢያን እጅ ደርሳ እየተነበበች ነው ። ወጎቹን ለህትመት ሳበቃ ወጣቱን ትውልድ እያሰብኩኝ ነው ። ከይህ ቀደም እንዳወጋሁት አንድ ወጣት ነው ከወራት በፊት ዋልያ መጻሕፍት መደብር አግኝቶኝ " ጋሼ ዘነበ ለምንድነው አዲስ መጽሐፍ ለእኛ ለወጣቶች የማትጽፍልን ?" አለኝ።
" እንዴ በቅርቡ የምድራችን ጀግና የሚባል መጽሐፌ ገበያ ላይ ውሏል እኮ" አልኩት ።
" አሱ እኮ ለትልቅ ሰዎች ነው የተጻፈው !" ሲለኝ ። ተገለጠልኝ ። ለካንስ እኔም ወግ ደርሶኝ የአዋቂ ወገኛ ሆኛለሁ ። ብዬ ወጣቶችን ማሰብ ጀመርኩ ። እዚህ 'አይ ፐሲዜ' ስል በሰየምኩት ሃያ ሁለት የወግ ስብስብ ውስጥ በአያሌ አዲሱን ትውልድ እያሰብኩ የሠለኳቸው ወጎች አሉ ። የእዚያኑ ያህል ለአዋቂዎች የሚመጥንም መረጃ አክየበታለሁ ። እስካሁን የሚደርሰኝ መረጃ ማለፊያ ነው ።
ሠላም በምድራችን ላይ ይስፈን ! ዘነበ ወላ

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
252 viewsEsu - Ye, 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ