Get Mystery Box with random crypto!

. ▬▬▬ ▬ #አይ_ፐስዜ_ከዘነበ_ወላ 'አይ ፐስዜ' እና ሌሎች ወጎች እነሆ አንባቢያን እጅ ደርሳ | ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

. ▬▬▬ ▬ #አይ_ፐስዜ_ከዘነበ_ወላ

'አይ ፐስዜ' እና ሌሎች ወጎች እነሆ አንባቢያን እጅ ደርሳ እየተነበበች ነው ። ወጎቹን ለህትመት ሳበቃ ወጣቱን ትውልድ እያሰብኩኝ ነው ። ከይህ ቀደም እንዳወጋሁት አንድ ወጣት ነው ከወራት በፊት ዋልያ መጻሕፍት መደብር አግኝቶኝ " ጋሼ ዘነበ ለምንድነው አዲስ መጽሐፍ ለእኛ ለወጣቶች የማትጽፍልን ?" አለኝ።
" እንዴ በቅርቡ የምድራችን ጀግና የሚባል መጽሐፌ ገበያ ላይ ውሏል እኮ" አልኩት ።
" አሱ እኮ ለትልቅ ሰዎች ነው የተጻፈው !" ሲለኝ ። ተገለጠልኝ ። ለካንስ እኔም ወግ ደርሶኝ የአዋቂ ወገኛ ሆኛለሁ ። ብዬ ወጣቶችን ማሰብ ጀመርኩ ። እዚህ 'አይ ፐሲዜ' ስል በሰየምኩት ሃያ ሁለት የወግ ስብስብ ውስጥ በአያሌ አዲሱን ትውልድ እያሰብኩ የሠለኳቸው ወጎች አሉ ። የእዚያኑ ያህል ለአዋቂዎች የሚመጥንም መረጃ አክየበታለሁ ። እስካሁን የሚደርሰኝ መረጃ ማለፊያ ነው ።
ሠላም በምድራችን ላይ ይስፈን ! ዘነበ ወላ

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።