Get Mystery Box with random crypto!

. ▬▬▬▬▬▬ #ቴዎድሮስ_እስኪነግሥ ▬▬▬▬▬▬ የሰው ልጅ በኖረበት በየትኛውም የዓለም ስፍራ ባ | ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

. ▬▬▬▬▬▬ #ቴዎድሮስ_እስኪነግሥ ▬▬▬▬▬▬

የሰው ልጅ በኖረበት በየትኛውም የዓለም ስፍራ ባለጸጋ ሆነ ድሃ፣ አለቃ ሆነ ምንዝር በምድር በቆየባቸው ዘመናት የፈጸመው መልካምም ሆነ መጥፎ ተግባር በትውልዶች የህይወት ገጽ ውስጥ በአንዳች መልኩ መስፈሩ አይቀሬ ነው፡፡ በዚህ የህይወት ፍሰት ውስጥ ያለፈ ሁሉም ሰው ደግሞ የኋላ ዳና፣ የዛሬ አሻራ፣ የነገም ራዕይ አለው፡፡ እነሆ የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ የትላንት፣ ዛሬና ነገ መልክ በዘላለም ጥላሁን ተከትቧል፡፡
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።