Get Mystery Box with random crypto!

።። ... ። #የሻምላው_ትውልድ «ነገሮች በሚዛንና በዕውቀት፣ ከሞያዊ ጥንቃቄ ጋር ተግባብተው ሲ | ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

።። ... ። #የሻምላው_ትውልድ

«ነገሮች በሚዛንና በዕውቀት፣ ከሞያዊ ጥንቃቄ ጋር ተግባብተው ሲጻፉ ምን እንደሚመስሉ ለማንበብ የአቶ ፋሲካ ሲደልል "የሻምላው ትውልድ" መጽሐፍ ዓይነተኛ ማሳያ ነው። የኑሮ ልምድ፣ የዓይን ምስክርነት፣ የሐሳብና የመረጃ ትንተና ውብ መጽሐፍ ወልደዋል። አቶ ፋሲካ ሲደልል፣ እውነትን ለመመርኮዝ ያደረጉት ትግል ታሪኩን ለመጻፍ ካደረጉት ትግል በላይ ጎልቶ ይታያል።»
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
-----------------------------------------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።