Get Mystery Box with random crypto!

. ▬▬▬▬▬▬ #መጻሕፍተ_መነኮሳት ▬▬▬▬▬▬ ሦስቱንም በአንድ ጥራዝ የያዘው አዲስ ሕትመት በገ | ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

. ▬▬▬▬▬▬ #መጻሕፍተ_መነኮሳት ▬▬▬▬▬▬

ሦስቱንም በአንድ ጥራዝ የያዘው አዲስ ሕትመት በገበያ ላይ ዋለ። መጽሐፍተ መነኮሳት
ማር ይስሐቅ ፣ ፍልኪዩስ ፣ አረጋዊ መንፈሳዊ

እንዲህ ዳጎስ ያሉ መጻሕፍት ከአንድ ጊዜ ሕትመት በላይ ብዙውን ጊዜ ስለማይታተሙ ቢቻል ከእጅዎ ማስቀረት ተገቢ ነው ብለን እንመክራለን

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።