Get Mystery Box with random crypto!

▬▬▬▬▬▬ #ቀኝጌታ_ዮፍታሔ_ንጉሴ ▬▬▬▬▬▬ ባለቅኔ፣ መምህር ፣ ጸሐፌ ተውኔት ፣ ዲፕሎማት፣ | ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

▬▬▬▬▬▬ #ቀኝጌታ_ዮፍታሔ_ንጉሴ ▬▬▬▬▬▬

ባለቅኔ፣ መምህር ፣ ጸሐፌ ተውኔት ፣ ዲፕሎማት፣ አርበኛ፣ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ፣ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ መዝሙር ግጥም ደራሲ የነበሩትን የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴን ታሪክ ማንበብ አይፈልጉም። በጣም በቅናሽ ዋጋ እነሆ ብለናል አሳታሚው አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፕሬስ ነው። እኛ ያሉበት ድረስ እናመጣለን።

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።