Get Mystery Box with random crypto!

ይህ መጽሐፍ የንጉሰ ነገስት የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና የኢትዮጵያን ታሪክ የያዘ ትልቅ | ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

ይህ መጽሐፍ የንጉሰ ነገስት የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና የኢትዮጵያን ታሪክ የያዘ ትልቅ ቅርስ ነው። መጽሐፉ በውስጡ የያዛቸው እጅግ በርካታ የኢትዮጵያ ታሪክ ውጣ ውረዶች አሉት። በዚያ አባጣ ጎርባጣ በበዛበት ጉዞ ውስጥ ጃንሆይ ከልጅነት ዘመናቸው ጀምሮ እስከ ስደታቸው ያለው ታሪክ በውብ የአፃፃፍ ቴክኒክ ተደራጅቶ እነሆ ለዳግም ንባብ በቅቷል።
በዚህ መፅሐፍ ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ፀንታ እንድትቆም ልጆችዋ እና ንጉሰ ነገስትዋ የተጓዙበትን ረጅም መንገድ እና የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚዘክር የአንድ ታላቅ ንጉስን ብዕር እናነባለን። ድንቅ መጽሐፍ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና በቤቱ የመጽሐፍት መደርደሪያ ላይ ሊኖሩት የሚገባ ነው።
ጋዜጠኛ እና አርታኢ ጥበቡ በለጠ ስለመጽሐፉ የሰጠው አስተያየት።
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።