Get Mystery Box with random crypto!

ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ tomarbooksdelivery — ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚
የቴሌግራም ቻናል አርማ tomarbooksdelivery — ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚
የሰርጥ አድራሻ: @tomarbooksdelivery
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.20K
የሰርጥ መግለጫ

#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ ቆየት ካሉ ጊዜያት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ታትመው ለገበያ የበቁ ማንኛውም ዓይነት መጻሕፍትን ከያሉበት በማሠሥ እርስዎ የሚገኙበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ የተሰናዳ አገልጋይዎ ነው።
☎️ 👉 0985406069 #ይደውሉ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናስተናግድዎታለን።
https://t.me/Tomarbooks በዚህም ይዘዙን
።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-27 12:09:12
. ፧.............. #ሐሽማል ...... . ........ ፧

ተወዳጁ ሐሽማል መጽሐፍ ለ10 ኛ ጊዜ ታተመ
እነሆ
#ሽያጭ_ላይ_ነን።

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
450 viewsጦማር መጻሕፍት, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 11:13:25
428 viewsEsu - Ye, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 11:13:22 . ፧.............. #ዐባይ_በግእዝ_ድርሳናት ...... . ........ ፧

«ዐባይ በግእዝ ድርሳናት» በሚል ርእስ ያዘጋጀኹት መጽሐፍ በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ታትሟል። መጽሐፉ «ውሃ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ»፣ «ዐባይ እንደ ወንዝ በቤተ ክርስቲያን»፣ «ዐባይ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጥንታውያት መዛግብት»፣ «ዐባይ በኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ቅኔ» ፣ «ዐባይ በቅዱሳት ሥዕላት» እና «ዐባይ በመልክእ» በሚሉ ስድስት ምዕራፋት ተዘጋጅቷል።ኅትመቱ በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የገንዘብ ድጋፍ እ.ኤ.አ. ከ2015-2017 ዓ.ም. የመራሁት ጭብጣዊ ምርምር ፕሮዤ ውጤት ነው። ይህ ትንሽ አበርክቶዬ የግእዝ ድርሳናት የሀገራችንን ያለፈ ኹለመና ለማጥናት፣ ለወደፊቱም ትምህርት ለመውሰድ የሚያበረክቱትን አስተዋፅኦ ከማረጋገጥ ጋር፤ በአኹኑ ጊዜ ዐባይ ወንዛችንን አስመልክቶ ስለምናደርጋቸው ብሔራዊ ውይይቶችና የማልማት እንቅስቃሴዎች ጥቂት አሻሮ ያቀብላል ብዬ አምናለኹ። አንጋፋውን ዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከነፕሬሱ፤ ሥራው እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ያደረጉልኝን ኹሉ አመሰግናለኹ። የግዮን አምላክ ለአገራችን ሰላሟን ይመልስልን፤ አሜን።
መርሻ አለኸኝ (ዶ/ር)
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
433 viewsEsu - Ye, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 09:57:11
. ፧.............. #ሕይወቴና_የኢትዮጵያ_ርምጃ ...... . ........ ፧

ዛሬ ማለትም ሐምሌ 16 የግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልደት ቀን መታሰቢያም አይደል። እነሆ የሕይወታቸውን ገጽ የምናውቅበት ድንቅ መጽሐፍ ለናንተ።

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
464 viewsጦማር መጻሕፍት, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 12:03:47
. ፧.............. #nanodas_የቆሻሻ ከረጢት ...... . ........ ፧

የናኖዳስ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ከረጢቶችን እኛዘንድ እንደሚያገኙ ያውቃሉ?

#ትልቁ - በአንዱ ጥቅል ውስጥ አስር ከረጢቶችን ይይዛል
#መካከለኛው - በአንዱ ጥቅል 20 ከረጢቶች አሉ
#ትንሹ - ደግሞ 30 ከረጢቶች በአንድ ጥቅል ውስጥ ይገኛል።

ለማስወገድ የማያቸግር የራሱ መቋጠሪያ ያለው ጠንካራ ርጥበትንም የማያሳልፍ ስለሆነ ይወዱታል ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን

--------------------------------

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
435 viewsጦማር መጻሕፍት, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 09:16:23
. ፧.............. #የ፭ግጥም_እድሜ ...... . ........ ፧

"የዶክተር በድሉ ዋቅጅራ አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ነው። የ፭ግጥም እድሜ ሲሰኝ በተለያዩ ስድስት ሀሳቦች ቆንጆ ወጎችን ሸክፎ መጥቷል። ቅንጫቢውን እስኪ እንካችሁ ...
"...የሞቀውን ዳቦ፣ የተጠበሰውን እንቁላል፣ ተልባና ሙዝ በወተት ተመትቶ የተዘጋጀውን ጭማቂና የተፈላውን ሻይ ይዘን ወደ ሳሎን ሄድን፡፡ አሮጌው ሶፋ ላይ እንደሐረር ሰው እግሯን አመሳቅላ ተቀምጣ ቁርሷን ስትበላ በጎን እያየኋት ቁርሴን እበላለሁ፡፡

ከትከሻዋ እስከ መቀመጫዋ ያለ ውበቷን እንኳን በቅጡ የማይሸፍን የሸሚዝ ቀሚስ ዲቃላ ለብሳለች፡፡ ልቤ ለምን እርቃኗን ብትሆን እንደፈለገ አልገባኝም፡፡ ልብ ከልብስ ቀድሞ የሚያውቀው እርቃን ገላን ስለሆነ ይሆናል› በሚል ሀሳብ ብልግናዬን ፊት ሊሠጠው ታገለኝ። ..."

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
444 viewsEsu - Ye, 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 09:50:18
. ፧.............. #ንሥርና_ምስር ...... . ........ ፧

"ንሥር እና ምስር" የተሰኘው በዩኒቨርሲቲ ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ድንቅ መጽሐፍ ግንቦት 13 ቀን 2014 ዓ.ም በአንጋፋው እና ታሪካዊው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ተመርቆ ለገበያ ከቀረበ ኋላ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ተነባቢ መጽሐፍ ለመሆን በቅቷል። እርስዎስ በዚህ ክረምት አያነቡትም ?
-----------------------------------------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
570 viewsጦማር መጻሕፍት, 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ