Get Mystery Box with random crypto!

ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ tomarbooksdelivery — ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚
የቴሌግራም ቻናል አርማ tomarbooksdelivery — ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ📚📖📚
የሰርጥ አድራሻ: @tomarbooksdelivery
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.20K
የሰርጥ መግለጫ

#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ ቆየት ካሉ ጊዜያት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ታትመው ለገበያ የበቁ ማንኛውም ዓይነት መጻሕፍትን ከያሉበት በማሠሥ እርስዎ የሚገኙበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ የተሰናዳ አገልጋይዎ ነው።
☎️ 👉 0985406069 #ይደውሉ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናስተናግድዎታለን።
https://t.me/Tomarbooks በዚህም ይዘዙን
።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-15 08:13:46
. ▬▬▬▬▬▬ #የከፍተኛ_ትምሕርት_ዘይቤ ▬▬▬▬▬▬

➔እጅግ ተፈላጊው መጽሐፍ ከረዥም ዓመታት በኋላ ድጋሚ ታተመ ::

በሀገራችን የዘመናዊ ትምህርት ከተተከለ በኋላ የዘመናዊ ትምህርት ፍልስፍናና ፋይዳው ፣ የመጣበት መንገድና የወደፊት እጣ ፋንታው እንዲሁም በአጠቃላይ ስለ ትምህርትና ጠቀሜታው ብዙ ተብሏል። እየተባለም ነው። ታዲያ ከእነዚህ ምሁራዊ ጥረቶች አንዱና ግምባር ቀደሙ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሲመሠረት እጓለ ገብረ ዮሐንስ በሬዲዮ ያስተላለፉት መልእክት ነው። ያኔ በሬዲዮ የተላለፈው መልእክት ከዓመታት በኋላ በመጽሐፍ መልክ ታትሞ ዛሬም ድረስ ብዙዎች እንዲማሩበት ሆኗል። መጽሐፉ አንዴ ብቻ ተነቦ የሚቀር ሳይሆን ከሼልፍ ላይ ደጋግመው እያነሱ ሀሳብ የሚዋሱበትም ነው። እነሆ በድጋሚ ሕትመት ዛሬም ለንባብ በቅቷል

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
278 viewsEsu - Ye, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 11:21:40
. ▬▬▬▬▬▬▬ #እልልታ_የዋጠው_እሪታ ▬▬▬▬▬▬▬

➔ከሥልጣን ሽግግሩ ዋዜማ አንስቶ እስካለንበት ጊዜ ድረስ በመንግሥታዊ እልልታዎች የተዋጡትን ሕዝባዊ እሪታዎች በወግና በስንኝ የሚተርከው...
➔እንደ ሕዝብ ያከሸፍናቸውን መልካም አጋጣሚዎች፣ የቀበርናቸውን ወገኖች፣ ያስተናገድናቸውን ማንነት ተኮር ወረራዎችና ጥቃቶች፣ የተከፈሉልንን መስዋዕቶች እንዳጠቃላይም ባለፉት አራት ዓመታት ተከስተው የዘነጋናቸውን አበይት ክስተቶች፣ ከምሥልና ከቃል ማስረጃ ጋር የሚያወሳው 4ኛ መጽሐፋችን ለአንባቢያን ቀርቧል።

አሳዬ ደርቤ
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
312 viewsEsu - Ye, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 08:09:57
. ፧.............. #ጽዋዔ ...... . ........ ፧

ዲያቆን ታደሰ ወርቁ በማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ ሆነው ረዘም ላለ ጊዜ ቤተ ክርስቲያንን እያገለገሉ የሚገኙ ፤ በተለይ ደግሞ የተሐድሷውያን እንቅስቃሴ አይሎበት በነበረ ጊዜ ጥልቅ ጥናት በማድረግና በማስረጃዎች በመደገፍ መናፍቃኑን ሲታገሉ በአደባባይ ሲሟገቱና ሳያሳፍሩ የነበሩ መምህር ናቸው። እነሆ አሁን ደግሞ በመጽሐፍ ብቅ ብለዋል።
"በታላቁ አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ አንጾኪያ በነበረበት ወቅት የአደረጋቸው ነገሮችና የአስተማራቸው ትምህርቶች ቤተ ክርስቲያን እና ሀገር በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ላይ በሚሆኑበት ጊዜ ሕዝብን እንዴት ማገልገልና አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ማሻገር እንደሚቻል በተግባር ያስተምሩናል፡፡
ዲያቆን ታደሰ ወርቁ ሰፊ ጥናትና ዳሰሳ በማድረግ የአዘጋጀው ይኽ መጽሐፍ፤ በቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ የአንጾኪያ የተጋድሎ ሕይወት አንጻር ካህናት ሕዝባቸውን በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እንዴት መምራትና ማሻገር እንደሚገባቸው ያሳየናል፡፡ ተግባራዊ ትምህርት የሚሰጥ የሆነውን ይህን መጽሐፍ በመጻፉም ሊመሰገን ይገባዋል፡፡"
መምህር ያረጋል አበጋዝ

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
553 viewsEsu - Ye, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 09:19:37
. ፧.............. #ኦርቶጵያ ...... . ........ ፧

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ከኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነጥሎ ማየት ይከብዳል፡፡ ቤተክስርቲያኒቱ ለኢትዮጵያ ህልውና ዋጋ ብትከፍልም ለውለታዋ ጥርስ እንዲነከስባት ሆናለች፡፡

ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክስርቲያን በምን ምክንያት ጥርስ ተነከሰባት? ውለታዋና በደሏስ ምንድነው?

እስልምና፣ ወንጌላውያን እና ካቶሊክ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር የነበራቸው ሙግት በአስደናቂ ሁኔታ በመጽሐፉ ውስጥ ተዳስሷል፡፡ በሙግቱ ማን ረትቶ ይሆን?

ላሊበላ ሶስት ቀናት ሞቶ የተገለጠለት አስገራሚ ሚስጥርም ተካትቶበታል፡፡ ብዙም ያልተነገረለት ላሊበላ ሞቶ የተገለጠለት ምስጢር ምን ይሆን?

ታቦተ ፂዮንን በአይናቸው ያዩት አጼ ኢያሱን ጨምሮ የጥቂት ሰዎች ምስክርነት በሚገርም ሁኔታ በመጽሐፉ ላይ ሰፍሯል፡፡ ታቦተ ፂዮንን በአይናቸው ያዩ ሰዎች ምን ተናረው ይሆን?

#ኦርቶጵያ መጽሐፍ የሚነግረን ብዙ አስገራሚ ታሪኮች አሉ፡፡

ሁሉም ሰው ሊያነበው፣ ብሎም ቅርስ ሊያደርገው የሚገባ ለትውልድ የሚተላለፍ መጽሐፍ።

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
386 viewsEsu - Ye, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 09:37:33
. ፧.............. #ሥዝም_ሰብአዊነት ...... . ........ ፧

ተጽሐፈ ዲበኩሉ  ዘጎንደር።
      ስለሃገሩ ተናግሮ አይጠግብም ሃገር በቀል እውቀቶች ላይ ብዙ ለፍቷል ኢትዮጵያዊነት በደምስሩ ውስጥ ገብቷል። ይጠቅማል ያላቸውን እውቀቶች፣ኢትዮጵያዊ ፍልስፍናዎች ሳይደክም ለትውልዱ ዘርቷል አሁንም እየዘራ ይገኛል።በሃይማኖቱ ድርድር አያውቅም ሃሰተኞችና አላዋቂዎችን ይሞግታል ።ዘረኞች እጅግ አብዝተው ይጠሉታል  ። ኢትዮጵያዊነት ላይ ያጠነጠኑ በዙ አጫጭር ስልጠናዎችን ሰጥቷል።ላመነበት ጉዳይ ወደ ኋላ አያውቅም። _______መምህር ፋንታሁን ዋቄ ።
አሁን ላይ ያየውን የምእራቡን እሳቤ ከተለያዩ እይታ አንጻር አይቶ በመጽሐፍ መልክ ይዞልን ብቅ ብሏል ።  

"ሥዝም ሰብአዊነት /secular humanism / የልማታዊ ወንጀሎች ምንጭ" ።

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
439 viewsEsu - Ye, 06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 08:29:11
. ፧.............. #አርምሞ_____በኤልያስ_ገብሩ ዶ/ር ...... . ........ ፧

ከክረምት ብርድ አልፈው በአርምሞ ወደ ውስጦ ሙቀት ይጓዙ። ምርጥ ሥነ-ልቦናዊ የፍቅር ልቦለድ ለአንባቢዎች በሙሉ!
በ2014 ወጥቶ ትልቅ ተወዳጅነትን ያተረፈው አርምሞ መጽሐፍ በአስር ወራት ውስጥ ብቻ አስራ አንድ ጊዜ በተደጋጋሚ ታትሞ የብዙሃንን ህይወት መለወጥ የቻለ ሥራ ነው። ለክረምትዎ መልካም ንባብ እናንተም ከጥበብ ማዕድ ይቌደሱ።
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
495 viewsEsu - Ye, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 07:31:54
፧.............. #የውዳሴ_ማርያምና_የቅዳሴ_ማርያም_ትርጓሜ ...... . ........ ፧
ለጾመ ፍልሰታ አስፈላጊው መጽሐፍ

በታዕካ ነገሥት የሐዲስ ኪዳን የትርጓሜ መምህር ድምፀ አንበርብር በ460 ገጽ ሰፋ ተደርጎ የተዘጋጀው የውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ፣ ጸሎተ ሃይማኖትና አቡነ ዘበሰማያት አንድምታ ትርጓሜ መጽሐፍ በገበያ ላይ ነው። በጾመ ፍልሰታ አባቶቻችን ሊቃውንት ውዳሴዋን ሲተረጉሙ እኛም በቤታችን እያነበብን እንድንረዳቸው ይህ መጽሐፍ ያስፈልገናል።

--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
840 viewsጦማር መጻሕፍት, edited  04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 10:40:04
. ፧.............. #የአቤ_ጉበኛ_ስብስብ_ሥራዎች ...... . ........ ፧

አልወለድም በሚል ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ ሥራው የሚታወቀው አቤ ጉበኛው የተቀሩት ሌሎች ሥራዎቹ ተሰብስበው በአንድ ጥራዝ ታትመዋል። ይህን መጽሐፍ የማይፈልግ አይኖርም ይደውሉልን እኛ ዘንድ ያገኙታል።
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
545 viewsEsu - Ye, 07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 09:11:12
519 viewsጦማር መጻሕፍት, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 09:11:01 . ፧.. #ትውልድ_ያናወጠው_ጦርነት ክፍለ ፩ እና ፪ ...... . ........ ፧

የኢህአዴግ የማጥቃት ጦርነት በምዕራብ አምቦን አልፎ በሰሜን ዓባይን ተሻግሮ በምሥራቅ ደብረብርሃንን ተቆጣጥሮ በሁሉም አቅጣጫ ወደ ዋና ከተማይቱ እየቀረበ በሄደ ጊዜ ከፕሬዚዳንት መንግሥቱ ህዝብ የሚጠብቀው ነገር ነበር። ቢያንስ ቤተ መንግሥት ዙሪያ በታማኝነት የሚጠብቃቸውን ልዩ ብርጌድ ይዘው እስከመጨረሻው ይፋለማሉ አለበለዚያም የሶማሊያው መሪ ዚያድ ባሬ እንዳደረገው ታማኙን ጦራቸውን ይዘው ወደ አንድ አቅጣጫ ይወጣሉ ተከታይም ካገኙ ተጠናክረው ውጊያውን ይቀጥላሉ የሚል ነው። በብሔራዊ ሸንጎ አራተኛ ጉባኤ ወቅት የስብሰባው ተካፋይ የነበሩ አንድ ጳጳስ "ክቡር ፕሬዚዳንት ሁሌም ስለዚህች አገር ተንገብግበው ሲናገሩ እሰማለሁ፤ ዛሬም ብዙ ነገር ተናግረዋል፤ ህዝቡም ከጎንዎ እንደሚሆን አምናለሁ። ኢትዮጵያ የመበታተን አደጋ አንዣቦባታል። እስከመጨረሻው ሞተን ልናድናት ይገባል። ያለፉት የኢትዮጵያ መሪዎች ብዙዎቹ ጥሩ ታሪክ አላቸው። አፄ ቴዎድሮስ እጃቸውን ለጠላት ላለመስጠት ሽጉጣቸውን ጠጥተው አልፈዋል። ከእርስዎም የምንጠብቀው ይኼንኑ ነው። ብዙ ሃሜት ይሰማል አገር ጥለው ሊሄዱ ነው እያለ ሰው ያወራል። እኔ ግን እልዎታለሁ ! እዚህቹ የተቀመጡበት ወንበር ላይ ደርቀው መቅረት አለብዎት እንጂ ህዝቡን ትተው እንዳይሸሹ " ብለው ስጋታቸውን ገልጸው ነበር።
--------------------------------
#ጦማር_መጻሕፍት_አቅራቢ መጽሐፉን ከልዩ ቅናሽ ጋር እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ #ይደውሉ_ 0985406069
ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።
487 viewsጦማር መጻሕፍት, edited  06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ