Get Mystery Box with random crypto!

TIKVAH-MAGAZINE

የቴሌግራም ቻናል አርማ tikvahethmagazine — TIKVAH-MAGAZINE
ርዕሶች ከሰርጥ:
Update
Silver
Platinum
Golden
Choleraupdate
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @tikvahethmagazine
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196.37K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን 251913134524

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 146

2023-01-05 12:42:46
https://t.me/Mikimobiles

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
       MIKI_MOBILE_AND_LAPTOP

በአልን ምክንያት በማድረግ ስልኮት ላይ መጠነኛ ብር በመጨመር በተሻለ ዋጋ የተመረጡ ስልኮችን ይውሰዱ::
ከስር የሚገኘውን የቴሌግራም
ቻናል በመቀላቀል ORIGINAL ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ::

https://t.me/Mikimobiles
16.4K views09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 18:27:37
በሲዳማ ክልል በ አራት ከፍተኛ መስመሮች ላይ የማሻሻያ ስራ እየተከናወነ ነው ተብሏል።

የሲዳማ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ56 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአራት ከፍተኛ መስመሮች የማሻሻያ ግንባታ እና የሁለት ኤም.አር.ዩ መሳሪያዎች ገጠማ ስራ እያከናወነ መሆኑን ገልጿል።

የማሻሻያ ስራው በመከናወን ላይ የሚገኘው ከይርጋላምና ሃዋሳ ማከፋፈያ ጣቢያዎች እስከ አንፍራራ፣ አርቤጉና፣ ይርባና ይርጋለም አካባቢው በተዘረጉ ነባር መስመሮች ላይ ነው፡፡

በይርባ ነባር መስመር ላይ የሚከናወነው የማሻሻያ ስራ 26 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን በአሁኑ ወቅት የግንባታው አፈፃፀም 96 በመቶ ደርሷል ተብሏል፡፡

የአንፍራራ የማሻሻያ ስራ 20 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን የአርቤጉና 33 ኪ.ቮ መስመር ከሀዋሳ ማከፋፈያ ጣቢያ እስከ ቱላ ድረስ 15 ኪ.ሜ የሚሸፍን የአዲስ መስመር ዝርጋታ ስራ በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡

በተጨማሪም የይርጋለም ወጪ መስመር አንድ የ7 ኪ.ሜ የማሻሻያ ስራም በቀጣይ የሚከናወን ሲሆን የማሻሻያ ስራው ሲጠናቀቅ በአካባቢው የሚስተዋለውን የሃይል መቆራረጥ ችግር በዘላቂነት ይፈታል ተብሎ ይገመታል፡፡

መረጃው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነው።

@tikvahethmagazine
16.5K viewsedited  15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 18:17:42
ከሴት ጓደኛዬ ጋር ግንኙነት አለህ በሚል የሰው ነፍስ ያጠፋው ግለሰብ . . .

የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው 10 አለቃ እስራኤል ክፍሌ የተባለው ተከሳሽ ሟች ኤርሚያስ አይቸውን ከሴት ጓደኛዬ ጋር ግንኙነት አለህ በሚል ተነስቶ የነበረውን ጸብ ምክንያት አድርጎ ቂም ይይዝበታል።

ከዚያም ግንቦት 24 ቀን 2012 ዓ.ም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጨርቆስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት በቢላዋ ጀርባውን በመውጋቱ ምክንያት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገ በመሆኑ በፈፀመው ከባድ የሰው ግድያ ወንጀል ዐቃቤ ህግ ክስ መስርቶበታል፡፡

ተከሳሹ የተከሰሰበት ክስ በችሎት ተነቦለት ድርጊቱን አልፈፀምኩም ያለ ሲሆን አቃቤ ህግም ተከሳሹ ክዶ የተከራከረ ቢሆንም የአቃቤ ህግ ምስክሮችና ማስረጃዎችም በተከሳሹ ላይ በክሱ መሰረት ያስረዱ በመሆኑ ተከሳሹ ይከላከል በተባለበት ድንጋጌ ስር በጥፋተኝነት ተፈርዶበታል፡፡

ጉዳዩን የተመለከተውም ፍርድ ቤትም በተከሳሹ ላይ የወንጀል ሪከርድ የሌለበትና ሀገሩን በወታደርነት በማገልገሉ 2 የቅጣት ማቅለያዎች ተይዘውለት በተከሳሹ ላይ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የፍትህ ሚንስቴር መረጃ ያመላክታል።

@tikvahethmagazine
15.8K viewsedited  15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 18:17:35
የ መኪና ዋጋ ንረት እና መኪና የመግዛት አቅም?

የመኪና ዋጋ ንረት እና የሰው የመኪና የመግዛት አቅም ሁለት የማይደራረሱ ነገሮች ሆነዋል። ለዚህም የሚሆን መፍትሔ Ethio Car Broker ይዞሎት መቷል። እሱም መኪና ለመግዛት አቅሙ ለሌላቸው ብድር ማመቻቸት ነው።

መኪና መግዛት ለሚፈልጉ በሙሉ ያገለገሉ እና አዲስ መኪኖች ላይ እስከ 30% ድረስ ብድር ማመቻቸት ጀምረናል።

መኪናችሁንም መሸጥ ለምትፈልጉ ደግሞ በ አጭር ጊዜ በ ባንክም ሆነ በካሽ እንሸጥላቹሃለን።

የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን ከታች ያሉውን Link ይጫኑ።

www.ethiocarbroker.com

Telegram: https://t.me/+_x7unWpf80thMGU0

በምርጫዎ ይደሰታሉ!
13.6K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 18:17:29
Samsung  Galaxy  note  3
አዲስ  አንደታሸገ 
32  gb
3 gb ram
ዋጋ 4000  ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me
0909255008
0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን  ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ ቤተሰብ ይውኑ
https://t.me/used_phone_ethiopia
13.4K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 17:57:40
የመንገድ ትራፊክ አደጋ መንስኤዎችን ለማወቅ እና ለመለየት በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ለመንገድ ትራፊክ አደጋ መከሰት በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም 82.84 በመቶ በሰዎች ስህተት፣ 9.14 በመቶ የተሽከርካሪ ቴክኒክ ጉድላት እና 8.02 በመቶ በመንገድ እና የአካባቢ አየር ሁኔታዎች መሆናቸውን ይጠቁማል። (TMA)

@tikvahethmagazine
13.8K viewsedited  14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 15:48:57
በአንድ ግሮሰሪ ውስጥ 65 የሚሆኑ የሺሻ ማስጨሻ ዕቃዎች ተያዙ።
         
ከተፈቀደለት የንግድ ሥዎራች ውጭ "በአዋኪ ተግባራት ላይ" ተሰማርቶ ነበር ያለውን የንግድ ድርጅት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡

በትላንትናው ዕለት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ልዩ ስሙ ሰባራ ባቡር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በአንድ ግሮሰሪ ውስጥ ብቻ 80 የሚደርሱ ግለሰቦች እንዲሁም 65 የሚሆኑ የሺሻ ማስጨሻ ዕቃዎች በመያዛቸው ነው ድርጅቱ ላይ አስተዳደራዊ እርምጃው የተወሰደው፡፡

በዚህ በድርጊት ላይ ተሳትፎ የነበራቸው ግለሰቦች በህግ ቁጥጥር ስር ሲውሉ ከተፈቀደለት የንግድ ዘርፍ ውጪ አገልግሎት ሲሰጥ የነበው የንግድ ድርጅትም እንዲታሸግ መደረጉን ከቢሮው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ባለፈው ጊዜ ተመሳሳይ አዋኪ ድርጊቶችን የመቆጣጠር ኦፕሬሽን በአዲስ አበባ ት/ቤቶች አከባቢ እና በቦሌ ክ/ከተማ  መሰራቱ አይዘነጋም፡፡

@tikvahethmagazine
19.0K viewsedited  12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 15:48:30
የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል 1 የማሻሻያ ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ በረራ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ሲካሄድለት የነበረው የማሻሻያ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል አንድ በግንባታ ላይ በነበረበት ወቅት የሀገር ውስጥ መንገዶች የዓለም አቀፍ በረራዎች ተጓዦች የሚጠቀሙበትን ተርሚናል ሁለት ሲጠቀሙ ቆይተዋል።

በቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲሲሲሲ) ግንባታው የተከናወነው ተርሚናል አንድ በ16 ሺህ 689 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ መሆኑን ኢቢሲ ዘግቧል።

@tikvahethmagazine
17.0K viewsedited  12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 15:48:21
Design + Build ለሚያሰሩ ደንበኞቻችን ነፃ የዲዛይን አገልግሎት እንሰጣለን።

የምንሰጣቸው አገልግሎት
የኢንቴርየር ዲዛይን እና የፊኒሺንግ ስራ
የህንፃ ዲዛይንና ማማከር አገልገሎት
አጠቃላይ የእንጨት ስራ
የኢፓክሲ ስራ ( Epoxy Work )

Contact us  @etheldesign1
0939902740
0919361804

ኢትኤል ዲዛይን ጥራትና ውበት አንድ ላይ Ethel Design

Join Telegram: t.me/etheldesign
16.5K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 13:51:35
ጠጥተው በሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ላይ ከታህሳስ 28 ጀምሮ ቁጥጥር ይጀመራል ተባለ፡፡

በኮቪድ-19 ምክንያት ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የጠጥቶ ማሽከርከር ቁጥጥር የፊታችን ታህሳስ 28 ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውቋል።

ይህንን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጀመንት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎችን ለመቀነስም ዝግጅት መደረጉ ነው የተጠቀሰው። (AMN)

@tikvahethmagazine
4.1K viewsedited  10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ