Get Mystery Box with random crypto!

✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴

የቴሌግራም ቻናል አርማ tewahedo12 — ✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
የቴሌግራም ቻናል አርማ tewahedo12 — ✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
የሰርጥ አድራሻ: @tewahedo12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.16K
የሰርጥ መግለጫ

"ሥርዓትን እማር ዘንድ ያስጨነከኝ መልካም ሆነልኝ"
መዝ 118 (119) ፥ 71
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ ግሩፑ
http://t.me/OrthodoxTewahedo12
ይህ Channel #ሐምሌ 26/2010 ዓ.ም አ/ጀመረ
ለአስተያየት 📥 ➩ @Tewahedo12_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-08 18:54:03 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
ምሳ 1፥33

                       
#ስንክሳር          
             ዘሰኔ
#ሁለት (፪)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
622 views✞ ባሮክ ✞, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 18:52:48 ✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

በሰኔ ወር
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ሰኔ


“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
ያዕቆብ 1፥19

መልካም ንባብ

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
687 views✞ ባሮክ ✞, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 18:52:33 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሰኔ-06-08-2
792 views✞ ባሮክ ✞, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 14:29:45 https://telegra.ph/ትምህርተ-ንስሐ-አቡነ-ሺኖዳ-08-24
913 views✞ ባሮክ ✞, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 20:26:20 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
ምሳ 1፥33
                       
#ስንክሳር          
               ዘግንቦት
#እስራ አንድ (፲፩)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
244 views✞ ባሮክ ✞, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 20:25:57 ✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

በግንቦት ወር
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ግንቦት


“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
ያዕቆብ 1፥19

መልካም ንባብ

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
239 views✞ ባሮክ ✞, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 20:25:34 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ግንቦት-05-13-4
183 views✞ ባሮክ ✞, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 12:32:18 https://telegra.ph/ነገረ-ክርስቶስ-06-28
494 views✞ ባሮክ ✞, 09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 09:54:32 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንዳስተማሩት (በረከታቸው ይደብን)

የኤልኬራዛ በረከቶች ከሚለው መጽሐፍ

መጻሕፍትንም ያስተውሉ ዘንድ ዓይኖቻቸውን ከፈተላቸው

ለወንድማች ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መልካም ቆይታ

ይቀጥላል....

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
573 views✞ ባሮክ ✞, 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 20:09:23
❖ ወዮ! በእናንተ ፈንታ ኾኜ እኔ በጎ ምግባራችሁን ብሠራላችሁና እናንተም የእነዚህን ምግባራት ሽልማት መቀበል የምትችሉ ቢኾን እንዴት ደስ ባለኝ?! እንዲህ ቢኾን ኖሮስ እንደዚህ አድርጉ እያልሁ ብዙ ባላስቸገርኳችሁ ነበር፤ ነገር ግን ይህን እንዴት ማድረግ ይቻለኛል? ይህ በጭራሽ የማይቻል ነውና፤ እግዚአብሔር ለኹሉም ሰው ዋጋዉን የሚያስረክበው እንደ ሥራው ነውና፡፡

❖ እናት የታመመ ልጇን ስታይ፣ ከትንታና በቃጠሎ ከመንገብገብ የተነሣ ያገኘውንም ሥቃይ ስትመለከት አብዝታ ታለቅሳለች፤ ልጇንም “ልጄ! እኔ ልንደድልህ፤ እኔ ልንገብገብልህ” ትለዋለች፤ እኔም “ወዮ! እኔ በደከምሁላችሁ፤ ለኹላችሁም የሚኾን በጎ ምግባርም እኔ በሠራሁላችሁ” እላለሁ! ግን ምን ያደርጋል፤ ይህን ማድረግ አልችልማ! እያንዳንዱ ሰው በፍርድ ወንበር ፊት የሚቀርበው የየራሱን ሥራ ይዞ ነውና፤ አንዱም ስለ ሌላው ሰው የዘለዓለም ኵነኔዉን ሊቀበልለት አይቻለውምና፤ ስለዚሁ ምክንያት ታምሚያለሁ፤ በዚያች ቀን ላይ ለፍርድ በተጠራችሁ ጊዜ ምንም ልረዳችሁ አልችልምና ጥልቅ የኾነ ኀዘን ይዞኛል፡፡

ምንጭ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣
በእንተ ሐውልታት፣ ድር 13፥14
668 views✞ ባሮክ ✞, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ