Get Mystery Box with random crypto!

✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴

የቴሌግራም ቻናል አርማ tewahedo12 — ✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
የቴሌግራም ቻናል አርማ tewahedo12 — ✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
የሰርጥ አድራሻ: @tewahedo12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.16K
የሰርጥ መግለጫ

"ሥርዓትን እማር ዘንድ ያስጨነከኝ መልካም ሆነልኝ"
መዝ 118 (119) ፥ 71
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ ግሩፑ
http://t.me/OrthodoxTewahedo12
ይህ Channel #ሐምሌ 26/2010 ዓ.ም አ/ጀመረ
ለአስተያየት 📥 ➩ @Tewahedo12_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-03 08:28:24
እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ አለ

❖ እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ስላለ ሰዎች የሚሠሩትን ያያል የሚናገሩትንም ይሰማል፤ እያንዳንዱ ሰው ከእግዚአብሔር ቁጥጥር በታች ነው፤ እግዚአብሔር ኃያል አምላክ ስለ ሆነ አንድ ሰው የሠራውን ስራ በእርሱ ፊት ሊክድ አይችልም፤ ይህን አስመልክቶ ነቢዩ ኤልያስ ሲናገር
" ...በፊቱ የቆምኩት የሠራዊት ጌታ ሕያው  እግዚአብሔርን..."ብሏል ።
1ኛ ነገ 18፥15

❖ የሰው ልጆች በምድር ላይ በእግዚአብሔር ፊት እንደሚቆሙ መላእክት ደግሞ በሰማይ በፊቱ ይቆማሉ፤ እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ከመሆኑ ሌላ ማንኛውም ቦታና ማንኛውም ነገር በእርሱ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር አይችልም ።

❖ እርሱ በንጹህ ልባቸው በሚያመሰግኑት በቅዱሳኑ መካከልና ክፉ ስራቸውን እየተመለከተ ፈጥነው ይመለሱ ዘንድ በሚገስጻቸው ክፉዎች መካከል ይገኛል፤ ለሁሉም
" እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ ... ይላቸዋል ።
ራዕ 3፥20

ለምሳሌ

❖ የፀሐይ ጨረር በቆሸሹ ቦታዎች ውስጥ ዘልቆ በመግባት ቦታውን እንደሚያጸዳና በዚያ ያሉትን ተዋሕስያን ምንም ቆሻሻ ሳይነካው እንደሚገድላቸው ሁሉ እግዚአብሔርም ማንም ሳይገድበው በሁሉም ቦታ ውስጥ በመግባት እያንዳንዱን ሥፍራ ይቀይራል ።

ምንጭ
ብጹዕ አቡነ ሽኖዳ 3ኛ
77 views✞ ባሮክ ✞, 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 20:33:09               ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
ምሳ 1፥33
                        #ስንክሳር          
             ዘሚያዚያ #ሃያ አምስት (፳፭)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
375 views✞ ባሮክ ✞, edited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 20:31:26 ✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

ሚያዚያ ወር 
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ሚያዚያ


“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
ያዕቆብ 1፥19

                መልካም ንባብ 

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share   
           🇹 🇪  🇼 🇦  🇭 🇪 🇩 🇴
    ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

              
@Tewahedo12

      
@OrthodoxTewahedo12

   ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
371 views✞ ባሮክ ✞, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 20:30:59 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-29
326 views✞ ባሮክ ✞, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 14:14:58 https://telegra.ph/ሚስት-እንዴት-እንምረጥ-ትምህርተ-ጋብቻ-12-26-3
642 views✞ ባሮክ ✞, 11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 08:21:43 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንዳስተማሩት (በረከታቸው ይደብን)

በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና

ለወንድማች ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መልካም ቆይታ

ይቀጥላል....

Share
🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

@Tewahedo12

@OrthodoxTewahedo12

✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
545 views✞ ባሮክ ✞, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 08:21:03
❖ መልካም ምግባር ሰዎች እንዲያዩልን ብለን አናድርግ ብንጾምም፣ ብንመጸውትም፣ ብንጸልይም፣ ሌላም በጎ ምግባር ብናደርግ የተገለጠውንም የተሰወረውንም ሁሉ ለሚያውቅ እግዚአብሔር ብለን የማናደርገው ከሆነ ከሰዎች አንዳች ጥቅም አያስገኝልንም፤ እንዲህ በማድረጋችን ሰዎች ቢያመሰግኑን እየጎዱን እንደሆነ ልናውቅ ልንረዳ ይገባናል፤ እንዲህ ከሆነ ታድያ ለምንድነው ሰዎች እንዲጎዱን ምቹ ሁኔታዎችን የምንፈጥርላቸው? ትክክለኛ ማንነታችን የሚያውቀው፣ የዘለዓለምንም ሹመት ሽልማታችንን የሚሰጠን እግዚአብሔር አይደለምን? ታድያ ለምንድነው ጥቅም ከማይሰጠን ይልቁንም ከሚጎዳን አካል ውዳሴን የምንጠብቀው? ስለዚህ በቃላችንም፣ በግብራችንም፣ በሐሳባችንም እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ደስ ልናሰኝ አይገባንም እላችኋለሁ፡፡

ምንጭ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
616 views✞ ባሮክ ✞, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 19:58:19               ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"
ምሳ 1፥33
                        #ስንክሳር          
             ዘሚያዚያ #ሃያ አራት (፳፬)        
              ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
506 views✞ ባሮክ ✞, edited  16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 19:53:07 ✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ

ሚያዚያ ወር 
#በጠዋትና በማታ #የሚነበቡ የእየለታት #የመጽሐፍ ቅዱስ #ክፍሎች

#ሚያዚያ


“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን”
ያዕቆብ 1፥19

                መልካም ንባብ 

✥•••••••••••••••••••●◉ ✞ ◉●•••••••••••••••••••✥

Share   
           🇹 🇪  🇼 🇦  🇭 🇪 🇩 🇴
    ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥

              
@Tewahedo12

      
@OrthodoxTewahedo12

   ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
600 views✞ ባሮክ ✞, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 19:52:37 https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-29-2
453 views✞ ባሮክ ✞, 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ