የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
27.36K
የሰርጥ መግለጫ
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot
➡️ @blc_lion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13
2023-04-04 22:11:26
ጎልልልልልልል አስቶንቪላ ዋትኪንስ
ሌስተር 0-1 አስቶንቪላ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.6K views19:11
2023-04-03 23:22:38
ሉክ ሻው ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ያለውን ኮንትራት ለተጨማሪ 4 አመታት አራዝሟል።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
4.4K views20:22
2023-04-03 23:22:38
|| ፔቲት ይቀጥላል
" ፒኤስጂ "የቅድመ-Retirment" ክለብ ነው፤ ፒኤስጂን ተቀላቅሎ እድገቱ የተሻሻለ አንድም ታዳጊ ተጫዋች ራሱ የለም፤ ይሄ የሜሲ ችግር ነው?"
@Sky_Sports
@Sky_Sports
4.2K views20:22
2023-04-03 23:22:37
|| የፈረንሳዩ ሌጀንድ ኢማኑኤል ፔቲት ለRMC Sport
" ሜሲ ላይ ማፏጨት ማለት ለእግር ኳስ ስድብ ነው፤ ለሜሲ ምሰጠው ምክር ቢኖር ከዚህ ክለብ እንዲወጣ ነው፤ ፒኤስጂ እግር ኳስ ክለብ አይደለም።"
@Sky_Sports
@Sky_Sports
4.1K views20:22
2023-04-01 21:22:05
26ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደሰሊጋ ጨዋታ
90'
➞ ባየር ሙኒክ 4-2 ዶርትሙንድ
13' ኮቤል
OG ኤምሬ ቻን 72'
18' ሙለር ማለን 90'
23' ሙለር
ኮማን 50'
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.1K views18:22
2023-04-01 20:08:27
የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታ
36'
ባየርን ሙኒክ 3-0 ዶርቱሙንድ
ኡፕሜካኖ 13'
ሙለር 19'
ሙለር 30'
አሊያንዝ አሬና
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.6K views17:08
2023-04-01 19:46:41
የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታ
15'
ባየርን ሙኒክ 1-0 ዶርቱሞንድ
ኡፕሜካኖ 13'
አሊያንዝ አሬና
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.7K views16:46
2023-03-31 21:10:04
➨ አለም ዋንጫው የሊዮነል ሜሲን የእግር ኳስ ህይወት ውሳኔ ቀይሮታል፤ ከዚያ ቀደም ተጫዋቹ በአመቱ መጨረሻ ወደኢንተር ሚያሚ ለማቅናት እያሰበ ነበር፤ ሆኖም ከአለም ዋንጫው በኋላ አሁንም ለሶስት ወይም ለአራት አመታት አውሮፓ ላይ አቅሙን ማሳየት እንደሚችል ተሰምቶታል።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ በዩትዩብ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.1K views18:10
2023-03-31 21:10:04
ኤቨርተን በዚህ ወቅት የትርፍ እና የዘላቂነት ህጎችን በመጣስ የነጥብ ቅነሳ አደጋ ላይ ናቸው።
ተቀናቃኝ ክለቦች አፋጣኝ ውሳኔ ጠይቀዋል!
ምንጭ : Mail Sport@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.1K views18:10
2023-03-31 21:10:04
ቴን ሃግ ስለ ራሽፎርድ ኮንትራት ንግግር፡
“ውስጣዊ ሂደት ነው። ጨዋታዎችን በማሸነፍ ላይ እናተኩራለን ፣ ለወደፊትም እቅድ በማውጣት ላይ ነን በዚህ ላይም እየሰራን ነው።"
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.7K views18:10