Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.93K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር👍
https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 142

2022-07-15 20:50:52
4.3K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:50:52
4.0K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:50:52
4.1K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:50:52
4.2K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:50:51
4.1K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:14:15
በሜዳም ከሜዳም ውጭ ስኬታማዋ አጥቂ

ከሰሞኑ እንደለመደችው ጎል ማዝነቧን የቀጠለችው "ሎዛንጎልስኪ" በዚህ ሳምንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስኩል ኦፍ ኮሜርስ የባችለር ዲግሪዋን በቢዝነስ አድሚንስትሪሽን ማግኘቷ ተሰምቷል።

ምሰል: ቅዱስ ዮፍታሄ

@sky_Sports
@sky_Sports
5.3K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:13:58
አያክስ የ ዩናይትድን ጥያቄ ተቀብሏል !

አያክስ ማንቸስተር ዩናይትድ ለሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ያቀረበውን £47m ጥያቄ ተቀብሏል።

የ5 አመት ኮንትራት በማንችሰተር ዩናይትድ ቤት ይፈርማል። ካልቪን ባሴ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝን ይተካል።

➩ angelomangiante

@sky_Sports
@sky_Sports
4.9K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:13:44
እንዲለቅ እያግባቡት ነው!

ባርሴሎናዎች ዲዮንግ በባርሴሎና መቆየቱ ለእሱም ለእነርሱም እንደማይጠቅም ገልፀውለት መልቀቅ እንዳለበት አሳስበውታል። ዲዮንግ እስካሁን ምላሽ አልሰጠም፤ መቆየት እንደሚፈልግ ነው አስቀድሞ የገለፀው።

አሁን ባርሴሎናዎች እሱን እንዲለቅ ለማግባባት እየጣሩ ነው። የዲዮንግ መልቀቅ ወዲያውኑ ኬሴን እና ክሪስተንሰንን እንዲያስመዘግቡ ያስችላቸዋል።

ባርሴሎና እና ማንቺስተር ዩናይትድ መስማማታቸው ይታወቃል።

የባርሴሎና ሰዎች በካቴሎንያ ሬድዮ ቀርበው ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ
4.8K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:13:26
​ DEAL DONE: ጁቬንቱስ ተከላካይ የሆነውን አንድሪያ ካምቢያሶን ከጄኖዋ በ€8.5 ሚሊዮን ዩሮ አስፈርሟል። የ 5 ዓመት ውል ፈርሟል !

(ምንጭ : juventusfc)

@sky_Sports
@sky_Sports
4.7K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:07:17
5.5K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ