የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
27.22K
የሰርጥ መግለጫ
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot
➡️ @blc_lion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 138
2022-09-01 08:50:32
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በተከታታይ ጨዋታዎች ሀትሪክ መስራት የቻሉት 6 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው።
ሌስ ፈርዲናንድ
ኢያን ራይት
ቲዬሪ ሄንሪ
ዲዲዬ ድሮግባ
ዋይኒ ሩኒ
ሃሪ ኬን (ሁለት ጊዜ)
ኤርሊንግ ሃላንድ
@sky_Sports
@sky_Sports
2.5K views05:50
2022-09-01 08:50:19
➔ የለኪኘ የሊግ 1 የሳምንቱ ምርጥ 11 እና ምርጥ አሰልጣኝ
@sky_Sports
@sky_Sports
2.4K views05:50
2022-09-01 08:50:05
➔ ሜሲ እና ምፓፔ
➔ በትላንትነው እለት ሊዮነል ሜሲ ለኪሊያን እና ለኔማር አሲስት ማድረጉ ይታወቃል።
ከትላንትናው ጨዋታ የተወሰደ ምስል
@sky_Sports
@sky_Sports
2.3K views05:50
2022-09-01 08:49:52
ኤሪክ ቴን ሃግ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በማንቸስተር ዩናይትድ ሊቆይ መወሰኑን አሳውቋል።
“ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ከክሪስቲያኖ ጋር እቅድ እንዳለን ተናግረናል፣ ግልጽ ነበር። ከእሱ ጋር አንድ ገጽ ላይ ነን"
"በእሱ ደስተኞች ነን፣ እሱ እዚህ በመገኘቱ ደስተኛ ነው እናም የውድድር ዘመኑን አንድ ላይ ስኬታማ ለማድረግ እንፈልጋለን።"
ምንጭ ፦ Fabrizio Romano
@sky_Sports
@sky_Sports
2.4K views05:49
2022-09-01 08:49:39
OFFICIAL ፦ የማንችሰተር ዩናይትዱ ተጫዋች አማዱ ዲያሎ በአንድ አመት የውሰት ውል የሻንፒዮንሺፑን ክለብ ሰንደርላንድን ተቀላቅሏል።
@sky_Sports
@sky_Sports
2.4K views05:49
2022-08-31 23:22:55
+5 ደቂቃ ተጨምሯል
አርሰናል 2-1 ቪላ
2.0K views20:22
2022-08-31 23:22:40
ጎልልልል ሊቨርፑል ፈርሚኖ
ሊቨርፑል 1-1 ኒውካስትል
2.0K views20:22
2022-08-31 21:50:25
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 5ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች
ተጀመረ
ዌስትሀም 0-0 ቶተንሀም
@sky_Sports
@sky_Sports
3.3K views18:50
2022-08-31 20:25:58
ማርቲን ዱብራቭካ በሚቀጥሉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ, የማንቸስተር ዩናይትድ አዲስ ተጫዋች በመሆን ኮንትራቱን ይፈራረማል።
በሁለቱም በተጫዋቹ እና በኒውካስል በኩል ሁሉም ነገር 100% ተጠናቋል, Here we go!
- Fabrizio Romano
@sky_Sports
@sky_Sports
4.1K views17:25
2022-08-31 20:25:45
ማን ዩናይትድ
➨ ኤሪክ ቴን ሃግ አንቶኒ ማርሲያል ከሌስተር ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ እንደማይሰለፍ ሲያረጋግጥ ቪክቶር ሊንደሎፍ ደግሞ ወደ ልምምድ መመለሱን አረጋግጧል ::
@sky_Sports
@sky_Sports
3.8K views17:25