የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
27.36K
የሰርጥ መግለጫ
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot
➡️ @blc_lion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 139
2022-08-31 20:25:29
አቡኪ ከሰንዳውንስ የዛሬ ልምምድ ላይ የተወሰደ ምስል!
@sky_Sports
@sky_Sports
12 views17:25
2022-08-31 20:25:18
አሌክሳንዳር ሚትሮቪች በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ከሞ ሳላህ (1.3) በጨዋታ በአማካይ ብዙ ድሪብሎችን ማስመዝገብ ችሏል ::
@sky_Sports
@sky_Sports
69 views17:25
2022-08-31 20:25:04
ቼልሲ ራፋኤል ሊያኦን ለማዘዋወር ከ ኤስ ሚላን ጋር ድርድር እያደረገ ይገኛል።
ምንጭ ፦ The Times
@sky_Sports
@sky_Sports
1 view17:25
2022-08-31 08:39:33
ቡካዮ ሳካ ከአርሰናል ጋር የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ሊፈራረም ተቃርቧል እና ሚኬል አርቴታ በቅርቡ ስምምነት ላይ እንደሚደርስ ተናግሯል።
ሳካ: "በእርግጥም ለዚህ ቡድን አጋሮቼ፣ አሰልጣኞቼ እና ደጋፊዎች ፍቅር አለኝ።"
@sky_Sports
@sky_Sports
557 views05:39
2022-08-31 08:39:21
ቲሞ ወርነር ትላንት ምሽት ለ አርቢ ላይፕዥግ
56 ደቂቃ ተጫወተ
3 ጎሎች አስቆጠረ
1 አሲስት አደረገ
@sky_Sports
@sky_Sports
530 views05:39
2022-08-31 08:39:04
OFFICIAL፦ ሃሪ ዊንክስ ቶተንሃምን በመልቀቅ በአንድ አመት የውሰት ውል ሳምፕዶሪያን ተቀላቅሏል።
@sky_Sports
@sky_Sports
534 views05:39
2022-08-31 08:38:51
ፓራዴስ ወደ ጁቬንቱስ ፣ HERE WE GO!
ጁቬንቱስ ሊያንድሮ ፓራዴስን በውሰት ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት ደርሷል።
በውሉ ላይ በ €15m ቋሚ ክፍያ እና በ €5m ተጨማሪ ክፍያ በቋሚነት የግዢ አማራጭ ተካቷል።
ፓሬዴስ ዛሬ የህክምና ምርመራ ያደርጋል።
@sky_Sports
@sky_Sports
513 views05:38
2022-08-31 08:38:36
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች !
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
03:30 | አርሰናል ከ አስቶን ቪላ
03:30 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ
03:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሀም
03:45 | ዌስትሀም ከ ቶተንሀም
04:00 | ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል
በጣልያን ሴሪ ኤ
01:30 | ኢምፖሊ ከ ቬሮና
01:30 | ሳምፕዶሪያ ከ ላዚዮ
01:30 | ዩዲኒዜ ከ ፊዮሬንቲና
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ስፔዚያ
03:45 | ናፖሊ ከ ሊቼ
በፈረንሳይ ሊግ 1
02:00 | አንገርስ ከ ሬምስ
02:00 | ሊዮን ከ ኦዜሬ
02:00 | ሞናኮ ከ ትሮይስ
02:00 | ሞንፔሌ ከ አጃኪዮ
02:00 | ስትራስበርግ ከ ናንቴስ
04:00 | ሌንስ ከ ሎሪዬንት
04:00 | ሊል ከ ኒስ
04:00 | ማርሴ ከ ክሌርሞን
04:00 | ሬኔስ ከ ብረስት
04:00 | ቱሉስ ከ ፒኤስጂ
@sky_Sports
@sky_Sports
508 views05:38
2022-08-30 23:05:21
ቲሞ ቨርነር ከቴውቶኒያ ኦተንሰን ጋር በDFB-Pokal ዛሬ፦
19'—
20'—
40'—
42'—
@sky_Sports
@sky_Sports
2.4K views20:05
2022-08-30 23:04:57
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 5ተኛ ሳምንት ጨዋታ።
53'
ሳውዝሀምፕተን 2-1 ቼልሲ
ላቪያ 28' ስተርሊንግ 23'
አርምስትሮንግ
@sky_Sports
@sky_Sports
2.4K views20:04