ቡካዮ ሳካ ከአርሰናል ጋር የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ሊፈራረም ተቃርቧል እና ሚኬል አርቴታ በቅርቡ ስምምነት ላይ እንደሚደርስ ተናግሯል። ሳካ: "በእርግጥም ለዚህ ቡድን አጋሮቼ፣ አሰልጣኞቼ እና ደጋፊዎች ፍቅር አለኝ።" @sky_Sports @sky_Sports 557 views05:39