ፓራዴስ ወደ ጁቬንቱስ ፣ HERE WE GO! ጁቬንቱስ ሊያንድሮ ፓራዴስን በውሰት ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት ደርሷል። በውሉ ላይ በ €15m ቋሚ ክፍያ እና በ €5m ተጨማሪ ክፍያ በቋሚነት የግዢ አማራጭ ተካቷል። ፓሬዴስ ዛሬ የህክምና ምርመራ ያደርጋል። @sky_Sports @sky_Sports 513 views05:38