Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.93K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር👍
https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 143

2022-07-13 22:04:08
ኩሊባሊ ለንደን ደርሷል!

የቼልሲ አዲሱ ፈራሚ ኩሊባሊ የህክምና ምርመራውን ለማከናወን ለንደን የደረሰ ሲሆን ምርመራውን ካጠናቀቀ በኋላ ቡድኑን ለመቀላቀል ወደ ሎስአንጀለስ የሚያመራ ይሆናል። በመቀጠልም ቼልሲ ዝውውሩን ይፋ ያደርገዋል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@sky_Sports
@sky_Sports
5.4K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:03:48
ሰበር

ሚላን ስክሪነር ወደ ፒኤስጂ የሚያደርገው ዝውውር ተጠናቀቀ።

በቀጣይ ቀናቶች ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል።

ለኪኘ

@sky_Sports
@sky_Sports
5.2K views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:49:09
OFFICIAL፦ ዋይን ሩኒ የዲሲ ዩናይትድ አዲሱ አሰልጣኝ ሆኖ ተቀጥሯል።

SHARE" @SKY_SPORTS
6.0K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ