ኩሊባሊ ለንደን ደርሷል! የቼልሲ አዲሱ ፈራሚ ኩሊባሊ የህክምና ምርመራውን ለማከናወን ለንደን የደረሰ ሲሆን ምርመራውን ካጠናቀቀ በኋላ ቡድኑን ለመቀላቀል ወደ ሎስአንጀለስ የሚያመራ ይሆናል። በመቀጠልም ቼልሲ ዝውውሩን ይፋ ያደርገዋል። ፋብሪዚዮ ሮማኖ @sky_Sports @sky_Sports 5.4K views19:04