የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
27.67K
የሰርጥ መግለጫ
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot
➡️ @blc_lion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 140
2022-08-30 21:31:38
5ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
ተጀመሩ
ክሪስታል ፓላስ 0-0 ብሬትፎርድ
ፉልሀም 0-0 ብራይተን
@sky_Sports
@sky_Sports
3.2K views18:31
2022-08-30 21:19:21
ቼልሲዎች የአርቢ ላይፕዚጉን ተከላካይ ጆሽኮ ጎቫርዲዮልን በ90ሚ ዶላር አካባቢ ለማስፈረም ድርድር ላይ ናቸው።
እስከ ሰኔ 2023 ድረስ ክለቡን አይቀላቀልም።
- Fabrizio Romano
@sky_Sports
@sky_Sports
3.2K views18:19
2022-08-30 21:19:09
የሳውዝሃምፕተን አሰላለፍ !
03:45 | ሳውዝሃምፕተን ከ ቼልሲ
@sky_Sports
@sky_Sports
3.0K views18:19
2022-08-30 21:18:57
የቼልሲ አሰላለፍ !
03:45 | ሳውዝሃምፕተን ከ ቼልሲ
@sky_Sports
@sky_Sports
2.8K views18:18
2022-08-30 21:18:47
የ90 min's ድረ ገጽ 5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት ይህን ይመስላል።
በግምቶቹ ትስማማላችሁ ?
@sky_Sports
@sky_Sports
2.7K views18:18
2022-08-30 21:18:32
አሰላለፍ
03:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ብሬንትፎርድ
@sky_Sports
@sky_Sports
2.6K views18:18
2022-08-30 21:18:20
አሰላለፍ
03:30 | ፉልሃም ከ ብራይተን
@sky_Sports
@sky_Sports
2.6K views18:18
2022-08-30 21:18:08
ቼልሲዎች ጆሽኮ ጎርዲዮልን ለማስፈረም ከአርቢ ላይፕዚግ ጋር ድርድር ላይ ናቸው።
ስምምነቱ አሁን ይጠናቀቃል ግን ጋቫርዲዮል እሰከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በአርቢ ላይፕዚግ ቆይቶ በሰኔ 2023 ቼልሲን ይቀላቀላል።
ቼልሲ ለተጫዋቹ ዝውውር እሰከ 90 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ ሊያወጣ ይችላል ። በክለቦች በኩል ድርድር እየተካሄደ ነው።
ምንጭ ፦ Fabrizio Romano
@sky_Sports
@sky_Sports
2.6K views18:18
2022-08-30 21:17:53
አያክስ ሉካስ ኦካምፖስን በ€20 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም ከሲቪያ ጋር ተስማምቷል።
ኦካምፖስ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ በአምስተርዳም ይገኛል ።
ምንጭ ፦ Fabrizio Romano
@sky_Sports
@sky_Sports
2.9K views18:17
2022-08-30 21:17:42
ባርሴሎናዎች ፒየር-ኤምሪክ ኦባሚያንግን ለመሸጥ €25m ከቼልሲ ይፈልጋሉ።
ምንጭ፡ GOAL
@sky_Sports
@sky_Sports
2.9K views18:17