የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
27.67K
የሰርጥ መግለጫ
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot
➡️ @blc_lion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 134
2022-09-04 22:27:14
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሰላም አዲስ አበባ ደርሷል !
በቻን ማጣርያ የሩዋንዳ አቻውን አሸንፎ ለአልጄርያው የቻን ውድድር ማለፉን ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምሽት 2፡30 ላይ አዲስ አበባ በሰላም ደርሷል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፣ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ ፣ ዋና ፀሐፊ አቶ ባሕሩ ጥላሁን ፣ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ሸረፋ ደለቾ እና አቶ ሙራድ አብዲ ፣ የቀድሞ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ አበበ ገላጋይ እና የፅሕፈት ቤት ሰራተኞች ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ተገኝተው ቡድናችንን የአበባ ጉንጉን በማበርከት ተቀብለዋል።
በአቀባበሉ ላይ አቶ ኢሳያስ ጅራ ባደረጉት ንግግር ''ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው የሰጣችሁት። ከሶስት ዓመት በፊት ከውድድሩ ያስቀረንን ቡድን ጥለን ማለፋችን ለባለፈው መልስ የሰጠ በመሆኑ ትርጉሙ ብዙ ነው። ሽልማት ይኖራል ፤ ተነጋግረን ቀኑን ወስነን የምናከውን ይሆናል። አሁን ወደ ቻን ውድድር ተመልሰናል። አልጄርያ ላይ በሚደረገው ውድድር የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ከወዲሁ መዘጋጀት ያስፈልጋል።'' ብለዋል።
SHARE" @sky_Sports
@sky_Sports
1.3K views19:27
2022-09-04 22:25:32
የአርሰናል የመጨረሻ 10 የፕሪምየር ሊግ ግቦች በሙሉ በግራ እግር ነው የቆጠሩት
በPL ታሪክ 10 ተከታታይ የግራ እግር ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው ቡድን።
@sky_Sports
@sky_Sports
1.3K views19:25
2022-09-04 22:25:17
ራፋኤል ቫራን እና ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በመሀል ተከላካይ በተጣመሩበት ጨዋታዎች ማንቸስተር ዩናይትድ አልተሸነፈም
◉ 4 ጨዋታዎች
◉ 4 አሸነፈ
◉ 2 ክሊንሺት
◉ 2 ግብ አስተናገዱ
@sky_Sports
@sky_Sports
1.3K views19:25
2022-09-04 22:25:02
ቪላሪያል በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች በዚህ የውድድር ዓመት ግብ ያላስተናገደ ብቸኛው ክለብ ነው።
4 ጨዋታዎች
3 አሸነፈ
1 አቻ
9 ግቦች አስቆጠሩ
0 ግቦች አስተናገዱ
Unai masterclass.
@sky_Sports
@sky_Sports
1.3K views19:25
2022-09-04 22:24:47
ከመጀመሪያው ቅያሪ በፊት የሁለቱ ቡድኖች የኳስ ቅብብል ካርታ ይህን ይመስላል።
@sky_Sports
@sky_Sports
1.2K views19:24
2022-09-04 19:48:09
ጨዋታው ቀጥሏል የውጤት ለውጥ የለሞ
3.5K views16:48
2022-09-04 19:47:54
አልተጠቀሙበትም
3.5K views16:47
2022-09-04 19:47:40
ቅያሪ በማን ዩናይትድ
ሮናልዶ ገባ
አንቶኒዮ ወጣ
3.5K views16:47
2022-09-04 19:44:42
ኦኦኦኦኦ ሳካ አሪፍ ኳስ አሻምቶ ነበር የግቡ አግድምን መቶ ወጣ
3.5K views16:44
2022-09-04 19:44:14
አርሰናል በፈጣን የኳስ ቅብብል እያጠቁ ነው
3.4K views16:44