Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.93K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር👍
https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-26 18:45:54
ቶተንሃም የታይገር ዋንጫን አሸንፏል!

የለንደኑ ክለብ ሳይሎርስን 5-1 በማሸነፍ ነው የታይገር ዋንጫ ባለቤት የሆነው።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
14.3K views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 18:17:31
OFFICIAL: አንጄል ዲማሪያ ከጁቬንቱስ ጋር ተለያይቷል አሁን ከኮንትራት ነፃ ነው።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
6.6K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 18:17:31
ካይ ሃቨርትዝ ከ ቼልሲ መልቀቅ እንደሚፈልግ እና አዲስ ፈተና መጋፈጥ እንደሚፈልግ ለቼልሲ ነግሯቸዋል።

jacob Steinberg

@Sky_Sports
@Sky_Sports
6.6K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 18:17:31
|| ዣቪ

" ሜሲ የውሳኔው ቁልፍ በእጁ ላይ ነው፤ በእርሱ የሚወሰን ነው፤ ሁኔታው ያለው በጆርጌ ሜሲ እና በላፖርታ እጅ ላይ ነው፤ ምን እንደሚፈጠር አብረን እናያለን።"

via ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@Sky_Sports
@Sky_Sports
5.7K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 18:17:31
የሳውዲው ክለብ አል ፋቴህ ለአሌክሲስ ሳንቼዝ ይፋዊ ፕሮፖዛል አቅርቧል።

የሳውዲው ክለብ ለቺሊያዊው ኮከብ በአመት €10m የሚያስገኝለትን ደሞዝ ማቅረቡ ተዘግቧል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@Sky_Sports
@Sky_Sports
5.5K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 18:17:30
ማጉዋየር ወደ ስፐርስ !

➞ ቶተንሃሞች በዚህ ክረምት ሊያስፈርሟቸው ከሚፈልጓቸው ተጫዋቾች ውሰጥ የማንቸስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሃሪ ማጉዌር አንዱ ነው።

ምንጭ ፦ Sami Maqbal

@Sky_Sports
@Sky_Sports
5.5K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 18:17:30
አሌክሲስ ማክ አሊስተር በሊቨርፑል የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።

እና እሮብ ውሉን ይፈርማል።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
5.5K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 07:19:58
በርናንዶ ሲልቫ በክለብ እግርኳስ ህይወቱ :

ማን ሲቲ : 55 ግቦች, 59 አሲስት
ሞናኮ : 28 ግቦች, 19 አሲስት
ቤኔፊካ : 7 ግቦች , 7 አሲስት 

ቤኔፊካ
1x Primeira Liga
1x Taça de Portugal
1x Taça da Liga.

ሞናኮ
1x Ligue 1

ማንቸስተር ሲቲ
5X EPL
1x FA Cup
4x EFL Cup
2x Community Shield

BALLER.

@Sky_Sports
@Sky_Sports
6.7K views04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 07:19:58
" ሜሲን ሳውዲ ሊግ መመልከት እፈልጋለሁ "

የሳውዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ያስር አል ሚሴሀል አርጀንቲናዊውን የአለም ሻምፒዮን ሊዮኔል ሜሲ በሳውዲ አረቢያ ሊግ ውስጥ መመልከት እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንቱ አያይዘውም ሊዮኔል ሜሲ በሳውዲ እግርኳስ ውስጥ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያስጀመረውን ትልቅ ስራ ከፍ ወዳለ ደረጃ ያሸጋግረዋል ብለው እንደሚያምኑ ገልጸዋል።

አርጀንቲናዊው የሰባት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ሊዮኔል ሜሲ ከሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ የሚያደርገው ውል ስምምነት እንደቀረበለት ይታወሳል።

kidusyoftahe

@Sky_Sports
@Sky_Sports
6.3K views04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 22:10:16
34ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

                ተጀመረ

      ሪያል ማድሪድ 0-0 ሄታፌ

SHARE" @SKY_SPORTS
5.7K views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ