Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.93K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር👍
https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-21 21:03:00
ግራኔት ዣካ በዛሬው ጨዋታ ላይ  በአጋጠመው ቀለል ያለ ጉዳት ምክንያት አይገኝም !

@sky_sports
@sky_sports
2.5K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:03:00
ኤሜሬትስ ስታድየም ለጨዋታው ዝግጁ ሆኗል

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.4K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:02:59
አርሰናል ሊጉን የማሸነፍ እድሉ ወደ 34.7% ዝቅ ብሏል

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.3K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:02:59
አንዱን ቋሚ
አንዱን ቤንች
አንዱን ሽጡ

ብትባሉ ከሶስቱ እነማንን ትመርጣላችሁ ?

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.5K views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:47:01
በእለተ አርብ ሳውዝሀምፕተንን በኤምሬትስ የሚያስተናግደው አርሰናል ጨዋታውን በድል የሚወጣ ከሆነ ከ 2016/17 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሻምፒዮንስ ሊግ መሳተፉን ያረጋግጣል።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.4K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:47:01
የአያክሱ ተከላካይ ጁሪየን ቲምበር በዚህ ክረምት ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለመዘዋወር ተዘጋጅቷል ፣ የጁሪየን ቲምበር ፍቅረኛርም ቀድሞውኑ በሊቨርፑል ውስጥ ቤት እየፈለገች ነው።

ምንጭ፡ ቬሮኒካ ኦፍሳይድ

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.3K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:47:00
|| የላሊጋው ፕሬዝዳንት ቴባስ በድጋሚ ስለ ሜሲ የባርሳ ስምምነት፡

“አሁንም ከባርሴሎና የአዋጭነት እቅድ እየጠበቅን ነው። ይህን ለማድረግ ትልቅ ጥረት ያስፈልጋቸዋል። 

"በእርግጠኝነት ተጫዋቾችን መሸጥ ይችላሉ ፣ ግን አሁንም የሚመዘገቡ አንዳንድ ተጫዋቾች አሏቸው።"

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.1K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:47:00
የ 41 አመቱ የሪያል ቤትስ ተጨዋች ጆአኪን በውድድር አመቱ መጨረሻ ጫማ ይሰቅላል።

A Real Betis legend

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.1K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 21:15:49
ኤደን ሀዛርድ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ተመልሷል !

@sky_sports
@sky_sports
1.8K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 21:15:49
ላሊጋ የባርሴሎናን የፋይናንስ እቅድ ካፀደቀ ሊዮ ሜሲ ወደ ባርሴሎና የመመለስ እድሉ ሰፊ ነው። 

ጆአን ላፖርታ እቅዱን ነገ ለላሊጋ ያቀርባል። 

ምንጭ Fabrizio Romano

@sky_sports
@sky_sports
1.8K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ