Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.93K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር👍
https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-13 22:02:53 ሳንቾ ነበር ያስቆጠረው
1.4K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 22:02:38 ጎልልልልልልልልል ማንቸስተር ዩናይትድ
1.4K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 22:02:38 ጎልልልልልልልልል ማንቸስተር ዩናይትድ
1.4K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 22:02:38
የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች :

ተጀመሩ

➞ ባየር ሊቨርኩዘን 0-0 ዩኒየን ሳይንት ጊሎስ

➞ ጁቬንትስ 0-0 ስፖርቲንግ ሊዝበን

➞ ማን ዩናይትድ 0-0 ሴቪያ

@sky_sports
1.3K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 13:07:45
ዛሬ በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የሚደረጉ ጨዋታዎች

01:45| ገንት ዌስትሃም
04:00| ሌች ፖዝናን ፊዮረንቲና
04:00| AZ አልክማር አንደርሌክት
04:00| ባዝል ኒስ 

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.0K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:58:09
ካሪም ቤንዜማ ያስቆጠራቸው የመጨረሻዎቹ 11 የቻምፒየንስ ሊግ ግቦች የእንግሊዝ ቡድኖች ላይ ነው።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.1K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:54:26
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች

           የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቀቀ

➞ ሪያል ማድሪድ 1-0  ቼልሲ
ቤንዜማ 21'


➞ ኤሲሚላን 1-0 ናፖሊ
ቤናሰር 40'

@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.1K views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:16:34 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች

           12'

➞ ሪያል ማድሪድ 0-0  ቼልሲ

➞ ኤሲሚላን 0-0 ናፖሊ

@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.4K views19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 18:50:41
ቶድ ቦህሊ ዛሬ ማታ ከክለቡ ቼልሲ ብዙ ይጠብቃል።

"ቼልሲ ማድሪድን 3-0 ያሸንፋል" ሲል ተናግሯል

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.5K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 18:50:41
ኒውካስል ዲላን ራይስን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል እናም ከተጫዋቹ ጋር ግንኙነት አድርገዋል።

እንግሊዛዊው አማካይ የማንቸስተር ዩናይትድ እና የአርሰናል የዝውውር ኢላማ ከሆነ ሰንብቷል።

ምንጭ ➪ MatteMoretto

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.3K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ