የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
27.22K
የሰርጥ መግለጫ
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot
➡️ @blc_lion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11
2023-04-08 07:04:20
በርንሌይ በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንሺፑ
◉ 39 ጨዋታዎች
◉ 26 አሸነፈ
◉ 11 አቻ
◉ 2 ተሸነፈ
◉ 76 ግቦችን አስቆጠረ
◉ 30 ግቦች ተቆጠረበት
◉ 17 ክሊንሺት
የቪንሰንት ኮምፓኒው ክለብ 7 ጨዋታዎች እየቀረው ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.4K views04:04
2023-04-08 07:04:20
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
08:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
11:00 | አስቶን ቪላ ከ ኖቲንግሃም
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኒውካስትል
11:00 | ፉልሃም ከ ዌስትሃም
11:00 | ሌስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ
11:00 | ቶተንሀም ከ ብራይተን
11:00 | ወልቭስ ከ ቼልሲ
01:30 | ሳውዛፕተን ከ ማንችስተር ሲቲ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ
12:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
በፈረንሳይ ሊግ
12:00 | አንገርስ ከ ሊል
04:00 | ኒስ ከ ፒኤስጂ
በስፔን ላሊጋ
09:00 | ኦሳሱና ከ ኤልቼ
11:15 | ኤስፓኞል ከ አትሌቲክ ብልባዎ
01:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሄታፈ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ቪያሪያል
በጣልያን ሴሪ ኤ
07:30 | ዩዲንዜ ከ ሞንዛ
09:30 | ፊዮረንትና ከ ስፔዚያ
11:30 | አትላንታ ከ ቦሎኛ
11:30 | ሳምፕዶሪያ ከ ክረሞነሰ
11:30 | ቶሪኖ ከ ሮማ
01:30 | ቬሮና ከ ሳሱሎ
03:45 | ላዚዮ ከ ጁቬንቱስ
በጀርመን ቡንደስሊጋ
10:30 | ኦግስበርግ ከ ኮለን
10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራንክፈርት
10:30 | ዶርትሙንድ ከ ዩኔን በርሊን
10:30 | ፍራይበርግ ከ ባየር ሙኒክ
10:30 | ሜንዝ ከ ቨርደር ብሬመን
01:30 | ሄርታ በርሊን ከ RB ሌብዝንግ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.4K views04:04
2023-04-08 07:04:20
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሲዳማ ቡና
አርባ ምንጭ 2-1 መቻል
በስፔን ላሊጋ
ሴቪያ 2-2 ሴልታ ቪጎ
በጣልያን ሴሪ ኤ
ሳለርንትና 1-1 ኢንተር ሚላን
ሊቼ 1-2 ናፖሊ
ኤሲ ሚላን 0-0 ኢምፖሊ
በፈረንሳይ ሊግ 1
ሌንስ 2-1 ስታርስበርግ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.3K views04:04
2023-04-06 21:07:30
ቪኒሽየስ ትላንት 100 % ያደረጋቸው ድሪብሎች ስኬታማ ነበሩ::
@SKY_SPORTS
@SKY_SPORTS
1.6K views18:07
2023-04-06 21:07:30
ኤሪክሰን ወደ ልምምድ ተመልሷል።
@SKY_SPORTS
@SKY_SPORTS
1.6K views18:07
2023-04-06 21:07:30
ሊዮ ሜሲ የትናንትናውን የ ኤልክላሲኮ ጨዋታ ሲመለከት ነበር ።ደጋፊዎቹም ሜሲ ሜሲ እያሉ ሲዘምሩ እንደነበር ተመልክቷል።
(sport)
@SKY_SPORTS @SKY_SPORTS
1.4K views18:07
2023-04-06 21:07:30
ሮናልድ አራሆ
"ቪኒሲየስ እግር ኳስ በመጫወት ላይ ማተኮር አለበት። ትናንት ምሽት አላግባብ ነገሮችን ሲያረግ ነበር። ይህንን እንዲተው እመክረዋለው።
@sky_sports
@sky_sports
1.4K views18:07
2023-04-06 21:07:30
ማንቸስተር ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ባደረጋቸው ያለፉት 23 ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም።
20 አሸነፈ
3 አቻ
52 ጎሎች አስቆጠረ
12 ጎሎች ተቆጠረበት
13 ክሊሽንት
ትያትርኦፍ ድሪም ተመልሷል
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.3K views18:07
2023-04-06 21:07:30
#Official ጃክ ሀሪሰን ከሊድስ ዩናይትድ ጋር እስከ 2028 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ የ5 አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.4K views18:07
2023-04-06 21:07:29
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ18ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች
via ሀትሪክ ስፖርት
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.5K views18:07