Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.93K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር👍
https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-12 18:50:41
ፖርቹጋላዊው አለቃ ጆሴ ሞሪንሆ የጣልያኑን ክለብ ሮማን በመልቀቅ ቼልሲ እና ፒኤስጂ ጨምሮ ወደ ሌላ ክለብ ለመሄድ ተዘጋጅተዋል።

ሮማዎች ከጆዜ ጋር ለመለያየት ፍቃደኛ ናቸው።

ምንጭ ➪ Santi_J_FM

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.1K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 18:50:41
ሳቪች የአርሰናልን ቀልብ ገዝቷል

አርሰናል እና ኒውካስትል ዩናይትድ የላዚዮውን አማካኝ ሰርጂ ሚሊንኮቪች-ሳቪችን ለማስፈረም ትልቅ ትንቅንቅ እያደረጉ እንደሚገኝ ተነገረ።
አርሰናል እና ኒውካስል ዩናይትድ ሰርቢያዊዉን አማካይ በዚህ ክረምት ከሮም ከተማ ወደ ኢንግሊዝ ምድር ለማስኮብለል ከፍተኛ ፍላጎት አላቸዉ።

እንደ La Gazzetta dello Sport ዘገባ ከሆነ ሚሊንኮቪች-ሳቪች በላዚዮ የቀረበለትን አዲስ የኮንትራት ጥያቄ ውድቅ ለማድረግ እንደተዘጋጀ የተገለፀ ሲሆን ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ ተዘግቧል።

ለሚሊንኮቪች-ሳቪች ከላዚዮ የቀረበዉ የደሞዝ ፕሮፖዛል በዓመት አራት ሚሊየን ዩሮ እና ቦነስ ሲጨምር እና የ60 ሚሊየን ዩሮ የግዢ አንቀጽንም ይጨምራል።

ነገር ግን አማካዩ አሁን ያለው ውል በሚቀጥለው የዉድድር ዓመት መጨረሻ ላይ ስለሚያልቅ በላዚዮ የመቆየት ምንም አይነት ፍላጎት የለዉም የእሱ ፍላጎት ክለቡን መልቀቅ እንደሆነ ተዘግቧል።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.3K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 23:13:06 28ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

      49

➞ ሪያል ማድሪድ 2-1 ቪያሪያል
ቶሬስ (Og)15'    ቼክዌዜ 39'
ቪኒ 48'

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.7K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 23:13:05 ጎልልልልልልል ማድሪድ ቪኒሽየስስስ

ሪያል ማድሪድ 2-1 ቪላሪያል
3.7K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 23:09:06 30ኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታ

    ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ

➞ ኒስ 0-1 ፒኤስጂ
                    ሜሲ 25'

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.8K views20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 22:14:29 28ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

      10'

➞ ሪያል ማድሪድ 0-0 ቪያሪያል

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.8K views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 21:28:41
የ29ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪ ኤ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

➞ ቶሪኖ 0-1 ሮማ
            ዲባላ 8' (pk)

ኦሎምፒክ ግራንዴ

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.8K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 21:27:28
ፍራንክ ላምፓርድ

"እንደ ቼልሲ ያለ ትላልቅ ቡድን ስታሰለጥን ትልቅ እንደሚጠብቅህ ግልፅ ነው። ሊጉን ለማሸነፍ ስልት እና ጥንካሬ ያስፈልጋል። ያንን ደሞ ዛሬ አላሳየንም ፣ በተለይ በመጀመሪያው አጋማሽ የአቅማችንን 70% እንኳን አልተጠቀምንም።"

"ተጫዋቾቹ ቅርፅ የላቸውም እያልኩ አይደለም ፣ አላቸው ፣ ከኛ የሚጠበቀው ያንን ማውጣት ነው ። በራስ መተማመናቸውን ማሳደግ ያስፈልጋል። እርግጥ ነው ይህንን በነዚህ ሁለት ቀናት ይቀየራሉ ብዬ ተስፋ አላደረኩም ። በጊዜ ሂደት ግን የቡድኑን ውህደት የምናይ ይሆናል።"

"የዛሬውን ጨዋታ መሸነፋችን እጅግ ተበሳጭቻለው፤ ትላልቅ ጨዋታ ፊታችን ይጠብቁናል፣ በነዛ ጨዋታ ማንነታችንን ማሳየት አለብን።"

@sky_Sports
@sky_sports
3.4K views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 21:25:41
ኤርሊንግ ሃላንድ አሁን ባደረጋቸው 27 ጨዋታዎች 30 የፕሪምየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል። በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ከዚህ ባነሰ ጨዋታዎች 30 ጎሎችን ያስቆጠረ ተጫዋች የለም።

Machine.

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.3K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 21:25:41
የ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

             ተጠናቀቀ'

➞  ሳውዛምፕተን 1-4 ማንቸስተር ሲቲ
   #ማራ 72'        #ሃላንድ 45'
                             #ግሪሊሽ 59'
                             #ሃላንድ 68'
                             #አልቫሬዝ 75'

           ሴንት ሜሪ

@Sky_Sports
 @Sky_Sports
3.3K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ