Get Mystery Box with random crypto!

ፖርቹጋላዊው አለቃ ጆሴ ሞሪንሆ የጣልያኑን ክለብ ሮማን በመልቀቅ ቼልሲ እና ፒኤስጂ ጨምሮ ወደ ሌላ | SKY ስፖርት ⚽

ፖርቹጋላዊው አለቃ ጆሴ ሞሪንሆ የጣልያኑን ክለብ ሮማን በመልቀቅ ቼልሲ እና ፒኤስጂ ጨምሮ ወደ ሌላ ክለብ ለመሄድ ተዘጋጅተዋል።

ሮማዎች ከጆዜ ጋር ለመለያየት ፍቃደኛ ናቸው።

ምንጭ ➪ Santi_J_FM

@Sky_Sports
@Sky_Sports