Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.22K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

➡️ @blc_lion

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2023-03-31 21:10:04
የርገን ክሎፕ ስለ ዝውውር ምን አሉ ?

"ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ከወዲሁ እያቀድን ነው። ንግግሮች አሉ ፣ ስራ ላይ ነን።"

"በተጫዋች ጎን አዎንታዊ  ንግግሮች አሉ ፣ ግን ምንም ውሳኔዎች የሉም። ስራ ላይ ነን።"

@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.7K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:04:00
ታሚ አብርሀም ወደ ቼልሲ ስለመመለሱ ሲጠየቅ ፡

“አሁን ትኩረቴ በሮማ ላይ ነው - ሌላ እቅድ የለኝም። ምናልባት ለሚቀጥሉት አሥር ዓመታት በሮማ ውስጥ እቆያለሁ።"

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.7K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:04:00
አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች

ፈረሳንዊው አሰልጣኝ ሀርቬዬ ሬይናርድ የፈረንሳይ ሴቶች ብሄራዊ ቡድንን መረከቡ ይፋ ተደርጓል።

የአስቶን ቪላው አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ቼልሲ በግራሀም ፖተር ስር መሻሻሎችን አሳይቷል የሚል እምነት እንዳላቸው ተናግረዋል።

የማንቺስተር ዩናይትዱ ተጠባባቂ ግብ ጠባቂ ቶም ሂተን በጉዳት ምክንያት ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል።

ዌይን ሩኒ እንግሊዛዊው አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ የማንቺስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን ይሰብራል የሚል እምነት እንዳለው አስታውቋል።

የጀርመናዊው አማካይ ኢልካይ ጉንዶጋን ወኪል የደንበኛው  የማንቺስተር ሲቲ ቆይታ አሁንም ድረስ እርግጥ አለመሆኑን አስታውቆ ወደ ባርሴሎና ሊያመራ የሚችልበት እድል እንዳለ ፍንጭ ሰጥቷል።(ቤስት ስፖርት)

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.7K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 10:11:31
ማርሴሎ ቢኤልሳ የኡራጓይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን በድርድር ላይ ይገኛል።

ንግግሮች አሁንም በሂደት ላይ ናቸው ሙሉ ስምምነትን ላይ ለመድረስ እየሰሩ ነው የቢኤልሳ ኮንትራት እስከ 2026 የአለም ዋንጫ ማጣሪያዎች መጨረሻ ድረስ የሚሰራ ይሆናል።

[ፋብሪዚዮ ሮማኖ]

@Sky_Sports
@Sky_Sports
4.7K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 10:11:31
ብሮዞቪች ወደ ሊቨርፑል !

የሊቨርፑሉ አለቃ የርገን ክሎፕ ብዙ ለውጥ ለሚያስፈልገውን የአማካይ ክፍላቸውን ለማጠናከር አይናቸውን የኢንተር ሚላኑን ማርሴል ብሮዞቪች ላይ ጥለዋል::

ሁለገቡ ክሮሺያዊ ክለቡ ከገባበት የፋይናንስ ቀውስ አንፃር እስከ 33 ሚሊየን ዩሮ ብቻ ሊያስወጣቸው ይችላል::
4.5K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 10:11:31
➨ በሳውዲ ጥሩ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ተጫዋች ክሪስትያኖ ሮናልዶ 1600 የፈረስ ጉልበት ያላትን ቅንጡ ቡጋቲ መኪናውን ይዞ በማድሪድ ጎዳናዎች ላይ ታይቷል።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.8K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 10:11:31
ቶኒ አዳምስ ሜሲን አወድሷል

የቀድሞ የአርስናል ተከላካይ ቶኒ አዳምስ በአሁን ወቅት በአለም እግር ኳስ  ከእንግሊዛዊው ወጣት ቡካዮ ሳካ የተሻለ ብቸኛው ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ ነው ሲል ተናገረ።

አዳምስ ዘ ሰን ላይ ባሳፈረው ጽሁፍ ሳካ በያዝነው የውድድር ዘመን በመድፈኞቹ ቤት እያሳየ ባለው ብቃት በእጅጉ መደነቁን አስታውቋል።

ኮከቡ በዩሮ 2024 ማጣሪያ ባሳለፍነው እሁድ እንግሊዝ በሜዳዋ ዌምብሌይ ዩክሬንን አስተናግዳ ሁለት ለዜሮ ስትረታ ሁለተኛዋን ጎል በድንቅ ሁኔታ ከመረብ ማገናኘት መቻሉ ይታወሳል።

በፕሪሚየር ሊጉም ቡድኑ ባደረጋቸው 28 ጨዋታዎች ላይ በሙሉ በቋሚነት መጀመር የቻለ ሲሆን አስራ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ አስር ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.8K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 10:11:31
ራሽፎርድ የተወራውን ወሬ ተቃውሟል

ማርከስ ራሽፎርድ በማንቺስተር ዩናይትድ ቤት ያለውን የኮንትራት ውል ለማራዘም ሳምንታዊ 500 ሺ ፓወንድ ጠይቋል በሚል የተናፈሰውን ዜና ተቃውሟል።

እንግሊዛዊው ኮከብ በያዝነው የውድድር ዘመን በኦልድትራፎርዱ ክለብ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ እንደሚገኝ የሚታወቅ ሲሆን በሁሉም ውድድሮች በ44 ጨዋታዎች 27 ጎሎችን ከመረብ ማገናኘትም ችሏል።

የእንግሊዝ የህትመት ውጤት የሆነው ዴይሊ ስታር ዩናይትድ ለሽያጭ መቅረቡን ተከትሎ ራሽፎርድ ከወደ ፊት ቆይታው ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ደሞዝ ማቅረቡን አስታውቆ ነበር።( ቤስት ስፖርት)

@Sky_Sports
@Sky_Sports
4.0K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 06:58:10
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

10:00 | ቦስትዋና ከ ኢቋዶሪያል ጊኒ
10:00 | ኢስትዋኒ ከ ኬፕ ቨርደ
10:00 | ማላዊ ከ ግብፅ
10:00 | ናሚቢያ ከ ካሜሮን
01:00 | ጋምቢያ ከ ማሊ
01:00 | ላይቤሪያ ከ ደቡብ አፍሪካ
01:00 | ሞዛንቢክ ከ ሴኔጋል
02:00 | ታንዛኒያ ከ ዩጋንዳ
04:00 | ኮሞሮስ ከ አይቮኮስት
04:00 | ቶጎ ከ ቱኒዚያ
05:00 | ሞሪታኒያ ከ D.R ኮንጎ

በዩሮ 2024 ማጣሪያ

01:00 | ጎርጅያ ከ ኖርዌይ
03:45 | ኮሶቮ ከ አንዶራ
03:45 | ሮማኒያ ከ ቤላሩስ
03:45 | ስኮትላንድ ከ ስፔን
03:45 | ስዊዘርላንድ ከ እስራኤል
03:45 | ቱርክ ከ ክሮሺያ
03:45 | ዌልስ ከ ላቲቪያ

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.5K views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 06:58:10
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ሴንትራል አፍሪካ 2-0 ማዳጋስካር
ደቡብ አፍሪካ 0-1  ኮንጎ
አንጎላ 1-1 ጋና
ጊኒ ቢሳው 0-1 ናይጄሪያ
ኒጀር 0-1 አልጄሪያ
ኢትዮጵያ 2-3 ጊኒ
ሱዳን 1-0 ጋቦን

በዩሮ 2024 ማጣሪያ

አውስትራሊያ 2-1 ኢስቶዋኒ
ሀንጋሪ 3-0 ቤላሩስ
አይርላንድ 0-1 ፈረንሳይ
ሞልዶቫ 0-0 ቼክ ሪፐብሊክ
ሞንቴግሮ 0-2 ሰርቢያ
ኔዘርላንድ 3-0 ጊብራልታር
ፖላንድ 1-0 አልባኒያ
ስዊድን 5-0 አዘርባጃን

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.4K views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ