የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
27.22K
የሰርጥ መግለጫ
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot
➡️ @blc_lion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15
2023-03-25 21:35:54
ፎላሪን ባሎጉ ስለ አርሰናል የወደፊት ሁኔታ፡
“ወደፊት ምን እንደሚሆን እርግጠኛ አይደለሁም። በእግር ኳሱ ውስጥ ብዙ ነገር ሊከሰት ይችላል ፣ ብዙ ነገር ሊለወጥ ይችላል።"
"በእኔ እና በክለቡ መካከል በክረምት ወቅት በምናደርገው ውይይት ላይ ብቻ የተመካ ነው። እናያለን።"
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.8K views18:35
2023-03-25 21:35:54
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር የአራተኛ የምድብ ጨዋታ ወደሚያደርግበት ራባት ከተማ አምርቷል። ማረፊያውንም በIbis ሆቴል አድርጓል።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.7K views18:35
2023-03-25 21:35:54
ሉካ ሞድሪች ክርስቲያኖ ሮናልዶን በአል ናስር ሊቀላቀል የሚችልበትን ሃሳብ ውድቅ አድርጓል::ለ100ኛ ጊዜ እደግመዋለሁ፣ በሪያል ማድሪድ እንደምቆይ ተስፋ አደርጋለሁ እናም አምናለው፡- ሉካ ሞድሪች ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር በአል ናስር መጫወት የሚችልበትን ሀሳብ ውድቅ በማድረግ ስራውን በቤርናባው መጨረስ እንደሚፈልግ ተናግሯል።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.4K views18:35
2023-03-25 19:33:43
@Sky_Sports
@Sky_Sports
2.7K views16:33
2023-03-25 19:16:32
የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቁጥራዊ መረጃ መሪዎች
ብዙ ጎሎ - ሃላንድ (28)
ብዙ ሙከራ- ኬን (100)
ብዙ አሲስት - ዴ ብሩይን (12)
የተሳኩ ድሪብሎች - ሳካ (59)
ብዙ እድሎችን የፈጠረ - ዴ ብሩይን (78)
ታክል - ፓልሂንሃ (101)
ክሊንሺት - ፖፕ እና ራምስዴል (12)
@Sky_Sports
@Sky_Sports
310 views16:16
2023-03-25 19:12:50
ባርሴሎና አንድሪያስ ክሪስቴንሰን በግራ እግሩ ጡንቻ ላይ ጉዳት እንደደረሰበት አስታውቋል።
በዚህ ምክንያት ዴንማርካዊው ተጫዋች ከ3 እሰከ 4 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል።
[ፋብሪዚዮ ሮማኖ]
@Sky_Sports
@Sky_Sports
353 views16:12
2023-03-25 19:12:50
ተጨማሪ ክብር
➨ ከዛሬ ጀምሮ የአርጀንቲና ካምኘ ሙሉ ንብረት በሊዮነል ሜሲ ስም እንዲጠራ ተወስኗል።
via cesar Luiz merlo( Tyc sport)
@Sky_Sports
@Sky_Sports
355 views16:12
2023-03-25 19:12:50
አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮነል ሜሲ ዛሬ በአርጀንቲና የብሄራዊ ቡድኑ መቀመጫ በመሆነው በኢዚዛ የምስጋና መርሀግብር ተደርጎለታል። በመርሀግብሩ ላይም ንግግር ያደረገው ሊዮ ሜሲ " አመሰግናለሁ ይሄ ለኔ እጅግ ስሜታዊ የሚያደርግ ነገር ነው፤ ከ20 አመታት በፊት እዚህ መጥቼ ልዩ የሆነ ጉልበት ነበር የተሰማኝ፤ በጣም ደስ ብሎኛል፤ ይሄ እጅግ ልዩ የሆነ እውቅና ነው" ሲል ተደምጧል።
➨ በአርጀንቲና ካምኘ የተሰራው አዲሱ 'ኮምኘሌክስም' በስሙ ተሰይሟል። በስነስርአቱ ላይ ከሊዮነል ሜሲ ጋራ አብረው ተፋልመው በ2014 የአለም ዋንጫ ለፍፃሜ የደረሱት ተጫዋቾችም ተገኝተው ነበር።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
358 views16:12
2023-03-24 21:58:05
ሪያል ማድሪድ ለኤድዋርዶ ካማቪንጋ አዲስ ኮንትራት ለማቅረብ ሲሉ የማን ዩናይትድን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል::
The Sun@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.6K views18:58
2023-03-24 21:56:20
የጨዋታ አሰላለፍ !
04:45 | ሰርቢያ ከ ሊቱኒያ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.6K views18:56