ፎላሪን ባሎጉ ስለ አርሰናል የወደፊት ሁኔታ፡ “ወደፊት ምን እንደሚሆን እርግጠኛ አይደለሁም። በእግር ኳሱ ውስጥ ብዙ ነገር ሊከሰት ይችላል ፣ ብዙ ነገር ሊለወጥ ይችላል።" "በእኔ እና በክለቡ መካከል በክረምት ወቅት በምናደርገው ውይይት ላይ ብቻ የተመካ ነው። እናያለን።" @Sky_Sports @Sky_Sports 2.8K views18:35