የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
27.22K
የሰርጥ መግለጫ
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
➡️ @bty_29
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot
➡️ @blc_lion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16
2023-03-24 21:55:36
የጨዋታ አሰላለፍ !
04:45 | ስዊድን ከ ቤልጂየም
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.5K views18:55
2023-03-24 21:55:35
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በመጀመሪያ ጨዋታቸው በቀይ ካርድ ከሜዳ የወጡ ተጫዋቾች።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.4K views18:55
2023-03-24 21:55:35
የኔዘርላንድ አሰላለፍ !
04:45 | ፈረንሳይ ከ ኔዘርላንድ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.3K views18:55
2023-03-24 21:55:35
የፈረንሳይ አሰላለፍ !
04:45 | ፈረንሳይ ከ ኔዘርላንድ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.2K views18:55
2023-03-24 21:26:45
ሉካ ሞድሪች ስሙ ከአል ናስር ጋር ሲያያዝ፡
“ምኞቴ ይታወቃል ፣ በሪያል ማድሪድ መቆየት እፈልጋለሁ። አምናለሁ እናም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።"
"የቀሩት ግምቶች እና አሉባልታዎች ብቻ ናቸው። ለ100ኛ ጊዜ እደግመዋለሁ ፣ በሪያል ማድሪድ እንደምቆይ ተስፋ አደርጋለሁ እናም አምናለሁ።"
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.6K views18:26
2023-03-24 21:26:45
የማንቸስተር ዩናይትዱ አማካኝ ካሴሚሮ አዲሱ የብራዚል ካፒቴን ሆኖ ተመርጧል።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.5K views18:26
2023-03-24 21:10:39
ዛሬ የተደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች
FT | D.R ኮንጎ 3-1 ሞሪታኒያ
FT | ዩጋንዳ 0-1 ታንዛኒያ
FT| ኬፕ ቨርዴ 0-0 ኢስዋቲኒ
FT | ኮታ ዲቫር 3-1 ኮሞሮስ
FT | ናይጄሪያ 0-1 ጊኒ ቢሳው
FT | ደቡብ አፍሪካ 2-2 ላይቤሪያ
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.7K views18:10
2023-03-24 21:10:39
የባየርኑ ዳይሬክተር ሳሊሃሚዲዚች ናጌልስማንን ያባረሩበትን ምክንያት ሲገልጹ:
"የቡድናችንን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በተለይም ከጥር ወር ጀምሮ እና ካለፈው የውድድር ዘመን ሁለተኛ አጋማሽ ልምድ ጋር ከተመለከትን በኋላ ጁሊያንን ለመልቀቅ ወስነናል።"
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.6K views18:10
2023-03-24 21:10:39
ሳሊሃሚድዚች፡
"ይህ በዳይሬክተርነት ጊዜዬ ካደረኩት ውሳኔ በጣም ከባድ ነበር። ከጁሊያን ጋር ግልጽ፣ እምነት የሚጣልበት ፣ ወዳጃዊ ግንኙነት ነበረኝ።"
"ለናጌልስማን መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ፣ ከጁሊያን በመለየቴ አዝኛለሁ።"
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.5K views18:10
2023-03-24 21:10:39
#CONFIRMED
ቶማስ ቱሄል እስከ 2025 ድረስ የ2 አመት ከግማሽ ኮንትራት ከባየርን ጋር ተፈራርሟል።
ቱሄል የመጀመሪያ የልምምድ ማሰልጠን ጊዜውን ሰኞ የሚጀምር ይሆናል።
@Sky_Sports
@Sky_Sports
1.5K views18:10