Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.93K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር👍
https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-13 22:10:15
35ኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ ጨዋታ

                ተጀመረ

       ፒኤስጂ 0-0 አጃኪዮ

SHARE" @SKY_SPORTS
5.7K views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 09:50:38
ሚኬል አርቴታ ሰለ ማጋላስ ጉዳት

" ጋብሪኤል ለኒውካስትል ጨዋታ የመድረስ እድሉ አጠራጣሪ ነው።

"አልተመቸውም እና ለ 15 ደቂቃዎች ለመጫወት ሞክሯል ነገር ግን መቀጠል አልቻለም እና ይህም ስጋት ነው። "

@Sky_Sports
@Sky_Sports
9.4K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 09:50:38
አርሰናል በእንግሊዝ ታሪክ በአንድ የውድድር ዘመን 10 የለንደን ደርቢዎችን በማሸነፍ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል።

በሜዳው

2-1 ፉልሃም
3-1 ቶተንሃም
3-1 ዌስትሃም
1-1 ብሬንትፎርድ
4-1 ፓላስ
3-1 ቼልሲ

ከሜዳው ወጪ

0-2 ፓላስ
0-3 ብሬንትፎርድ
0-1 ቼልሲ
0-2 ቶተንሃም
0-3 ፉልሃም
2-2 ዌስትሃም

➞ ከ2004-05 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አርሰናል በሊጉ በዚህ ሲዝን ምንም አይነት የለንደን ደርቢ አልተሸነፈም።

አርሰናልም 150 የፕሪምየር ሊግ ደርቢዎችን በማሸነፍ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል።

አርሰናል  29-8 ለንደን

@Sky_Sports
@Sky_Sports
9.2K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:30:21 ቅጣት ለአርሰናል ጥሩ ቦታ
8.4K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:30:21 ቅጣት ለአርሰናል ጥሩ ቦታ
8.3K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:30:21 var pk አያሰጥም ብሏል
8.3K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:30:20
33ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

                 ተጠናቀቀ

  ➞ ባርሴሎና  1-0 ኦሳሱና
#አልባ 85'  

@Sky_Sports
@Sky_Sports
8.3K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 20:26:06
አንሱ ፋቲ በዚህ ክረምት ባርሴሎናን ለመልቀቅ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ቀርቧል።

[ሉዊስ ሮሆ]

@Sky_Sports
@Sky_Sports
8.2K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 20:26:06
ንግግር ተጀምሯል !

ባየርን ሙኒክ ፈረንሳያዊውን አጥቂ ራንዳል ኮሎ ሙአኒን ለማስፈረም ከፍራንክፈርት ጋር ንግግር ጀምሯል! የመጀመሪያዎቹ ንግግሮች አዎንታዊ ነበሩ ነገር ግን እስካሁን ምንም ተጨባጭ ድርድር የለም። 

ፍራንክፈርት የባየርንን ፍላጎት ያውቃል። የ24 አመቱ አጥቂ ትክክለኛው የዋጋ መልቀቂያው 100 ሚሊዮን ዩሮ እና ቦነሶችን ይጨምራል።

ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ - ስካይ ስፖርት

@Sky_Sports
@Sky_Sports
7.4K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 20:26:06
አሰልጣኙን ሊያባርሩ ነው ?!

ሊድስ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከፕሪሚየር ሊጉ ላለመውረድን እያደረገው ባለው ትግል ዋና አሰልጣኙን ጃቪ ግራሲያን ለማሰናበት እያሰበ ነው።

ጆን ፐርሲ - ቴሌግራፍ

@Sky_Sports
@Sky_Sports
7.0K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ