Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sky_sports — SKY ስፖርት ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @sky_sports
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.93K
የሰርጥ መግለጫ

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው!
መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር👍
https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw
Cross and comment---- @Skysports11bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-01 20:26:06
ክለቡን ይለቃሉ !

ኤሪክ ቤይሊ እና አሌክስ ቴልስ የውሰት ውላቸው ሲያልቅ ማንቸስተር ዩናይትድ ይመለሳሉ ነገር ግን ሁለቱም በድጋሚ ክለቡን እንደሚለቁ ይጠበቃል።

ማን ዩናይትድ ቴልስ እና ቤይሊ በክረምቱ ለመልቀቅ አማራጮች እና ውሳኔዎችን ያደርጋል።

| Fabrizio Romano

@Sky_Sports
@Sky_Sports
7.1K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 19:26:53
ኢቲቪ መዝናኛ ነገ ዎልቭስ ከ ብራይተን የሚያደርጉትን ጨዋታ ያስተላልፋል!



@Sky_Sports
@sky_sports
10.3K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 21:46:51
የጨዋታ አሰላለፍ !

04:00 | ሊድስ ከ ሌስተር

@sky_sports
@sky_sports
2.4K views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 21:46:51
የጨዋታ አሰላለፍ !

03:30 | ዎልቭስ ከ ክሪስታል ፓላስ

@sky_sports
@sky_sports
2.4K views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 21:46:51
የጨዋታ አሰላለፍ !

03:45 | አስቶንቪላ ከ ፉልሀም

@sky_sports
@sky_sports
2.3K views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 21:46:50
#Official

ኢቫን ፈርጉሰን ከብራይተን ጋር እስከ 2028 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ የረዥም ጊዜ ኮንትራት ተፈራርሟል።

@sky_sports
@sky_sports
2.3K views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 15:50:45
20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

      እረፍት '

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ፋሲል ከነማ

@Sky_sports
@Sky_sports
2.5K views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 15:50:45 32ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

             59'

➞ ፉልሀም 1-0 ሊድስ ዩናይትድ
ዊልሰን 58'

@Sky_sports
@Sky_sports
2.5K views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:03:00
ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ በዛሬው ጨዋታ በመጀመርያ አሰላለፍ ውስጥ ይገኛል።

@Sky_Sports
@Sky_Sports
3.0K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:03:00
አርሰናል በሜዳው ከከሳውዝሀምኘተን ጋር የተሻለ ቁጥር አለው!

አርሰናል ከ ሳውዝሃምፕተን ጋር ባደረጋቸው 23 ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት አላስተናገደም።
16አሸንፈዋል
7ጨዋታ አቻ

ዛሬስ ይሄንን ሪከርድ ያስቀጥል ይሆን?

@sky_sports
@sky_sports
3.0K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ