Get Mystery Box with random crypto!

ሚኬል አርቴታ ሰለ ማጋላስ ጉዳት ' ጋብሪኤል ለኒውካስትል ጨዋታ የመድረስ እድሉ አጠራጣሪ ነው። | SKY ስፖርት ⚽

ሚኬል አርቴታ ሰለ ማጋላስ ጉዳት

" ጋብሪኤል ለኒውካስትል ጨዋታ የመድረስ እድሉ አጠራጣሪ ነው።

"አልተመቸውም እና ለ 15 ደቂቃዎች ለመጫወት ሞክሯል ነገር ግን መቀጠል አልቻለም እና ይህም ስጋት ነው። "

@Sky_Sports
@Sky_Sports