ማርቲን ዱብራቭካ በሚቀጥሉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ, የማንቸስተር ዩናይትድ አዲስ ተጫዋች በመሆን ኮንትራቱን ይፈራረማል። በሁለቱም በተጫዋቹ እና በኒውካስል በኩል ሁሉም ነገር 100% ተጠናቋል, Here we go! - Fabrizio Romano @sky_Sports @sky_Sports 4.1K views17:25