Get Mystery Box with random crypto!

እንዲለቅ እያግባቡት ነው! ባርሴሎናዎች ዲዮንግ በባርሴሎና መቆየቱ ለእሱም ለእነርሱም እንደማይ | SKY ስፖርት ⚽

እንዲለቅ እያግባቡት ነው!

ባርሴሎናዎች ዲዮንግ በባርሴሎና መቆየቱ ለእሱም ለእነርሱም እንደማይጠቅም ገልፀውለት መልቀቅ እንዳለበት አሳስበውታል። ዲዮንግ እስካሁን ምላሽ አልሰጠም፤ መቆየት እንደሚፈልግ ነው አስቀድሞ የገለፀው።

አሁን ባርሴሎናዎች እሱን እንዲለቅ ለማግባባት እየጣሩ ነው። የዲዮንግ መልቀቅ ወዲያውኑ ኬሴን እና ክሪስተንሰንን እንዲያስመዘግቡ ያስችላቸዋል።

ባርሴሎና እና ማንቺስተር ዩናይትድ መስማማታቸው ይታወቃል።

የባርሴሎና ሰዎች በካቴሎንያ ሬድዮ ቀርበው ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ