ቴን ሃግ ስለ ራሽፎርድ ኮንትራት ንግግር፡ “ውስጣዊ ሂደት ነው። ጨዋታዎችን በማሸነፍ ላይ እናተኩራለን ፣ ለወደፊትም እቅድ በማውጣት ላይ ነን በዚህ ላይም እየሰራን ነው።" @Sky_Sports @Sky_Sports 2.7K views18:10