|| የፈረንሳዩ ሌጀንድ ኢማኑኤል ፔቲት ለRMC Sport " ሜሲ ላይ ማፏጨት ማለት ለእግር ኳስ ስድብ ነው፤ ለሜሲ ምሰጠው ምክር ቢኖር ከዚህ ክለብ እንዲወጣ ነው፤ ፒኤስጂ እግር ኳስ ክለብ አይደለም።" @Sky_Sports @Sky_Sports 4.1K views20:22