Get Mystery Box with random crypto!

ቀለማት

የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የሰርጥ አድራሻ: @qelemaat
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.43K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ሀገርኛ ቀለም ያላቸው ስነ ልቦናዊ ረጢብ ስንቆች፣ ከህይወት ሰበዝ የተመዘዙ ጎምቱ ልምዶች፣ በአስተውሎት የጎለመሱ ሰብዓዊ ሃሳቦች፣ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች እንዲሁም ስነ ልቦናዊ ምክክሮች በድምፅ እና በጹሑፍ ወደ እናንተ የሚቀርቡበት የእናንተው ቀለመ-ብዙ ቻናል ነው !
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-27 21:56:22 እንዴት ነው የCoursera የነፃ Certificate ትምህርቶች አመልክተን መቀበል ይምንችለው? |Step by step guide for approval |የተረጋገጠ
https://www.tiktok.com/@qelemaat/video/7226802137324342533?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7217733126338921989
4.4K viewsቻLu, 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 15:34:56 ምን አይነት #channel ይፈልጋሉ

ምርጥ ምርጥ ቴክኖሎጂ
ምርጥ ምርጥ ቴክኖሎጂ

የኢትዮጵያ ትልቁ ዩንቨርስቲ
የኢትዮጵያ ትልቁ ዩንቨርስቲ

ቀለሜ ለተማሪዎች
ቀለሜ ለተማሪዎች

Top students
Top students

A+ አካዳሚ
A+ አካዳሚ

ቀለማት psychology
ቀለማት psychology

brilliant አካዳሚ
brilliant አካዳሚ

ትምህርት news ለተማሪዎች ትኩስ ትኩስ መረጃ
ትምህርት news ለተማሪዎች ትኩስ ትኩስ መረጃ

Freshman exam
Freshman exam

ምርጥ የስራ channel
ምርጥ የስራ channel

የድሮ መፅሐፍ ለሚፈልግ
የድሮ መፅሐፍ ለሚፈልግ

English & mathematics learning
English & mathematics learning
1.1K viewsLij ãbďisă, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 18:28:49
ስነ-ልቦናዊ የሆኑ የንባብ እና የሙያ ክህሎቶችን በቀለማት የቲክቶክ አካውንት ማደረሰን ከጀመርን ቆየን

እስኪ አሁን ደግሞ የናንተን ጥያቄ ለመዳሰስ እንሞክር ፣ Video ቢሰራበት ብላችሁ የምታስቡትን Academic and career based ስነ ልቦናዊ ጥያቄዎችን Comment Section ላይ ፃፉልን - ለምታቀረቡት ሀሳብ ሙሉ ትኩረት እንሰጣለን!
1.9K viewsቻLu, 15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 12:24:25
"ያንተ Crush ማናት ?" @qelemaat
| Profile Pictures |Success | Stories |
1.8K viewsቻLu, 09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:08:38
Eid Mubarek | Eidun Seid |የበዓል ስጦታ ከቀለማት

እስኪ ፃፉልን ምን እያሰባችሁ ነው?ተማራጭ የሆነው ፅሁፍ የ 50.00 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናል! መልዕክታችሁን @AtoChalu ላይ አድርሱኝ።
1.1K viewsቻLu, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:53:02 በስራው አለም ላይ ተፈላጊነታችሁን መጨመር ለምትፈልጉ ሁሉ | ከምትማሩት field በተጨመሪ Cvያችሁ ላይ ሊኖራችሁ የሚገቡ 5 Certificate Courses ዝርዝር እንሆ! ይጠቅማችሗል!

https://vm.tiktok.com/ZMYvJFux3/
1.3K viewsቻLu, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 12:02:04 Lecture vs Training vs Motivation

ከማን ምን እየጠበቃችሁ ነው አታምታቱ
ከ lecture___ professional እውቀት
ከ Training___ soft skill
ከ Motivation___ aspiration

ከአንድ ነገር ሁሉን ነገር መጠበቅ፤ ከሁሉም ነገር ተመሳሳይ ነገር መጠበቅ... ሁለቱም ልክ አይደለም

ቻLu lGech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
947 viewsGech, 09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 09:21:27
ብዙ ነገር አላውቅም፤ አንድ ነገር ግን አውቃለሁ። የሰው ልጅ ባህርይ ቋሚ አይደለም። ሌላም ነገር አውቃለሁ። ይህን ያልኩበት አቋሜም ቋሚ አይደለም።
ታዲያ ቋሚ ነገር ምንድን ነው?
ለውጥ

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
1.3K viewsGech, 06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 18:31:36 Exam Trick For short Answer Questions - አጭር መልስ ስጥ ጥያቄዎችን የምንመልስበት የ Educational Psychology ዘዴ! የተረጋገጠ!

https://vm.tiktok.com/ZMY7Hb8Y8/
2.0K viewsቻLu, 15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 14:54:44
"ታታሪ ሰው በመሆንህ የጥፋተኝነት ስሜት አይሰማህ!" @qelemaat
| Profile Pictures |Success | Stories |
2.2K viewsቻLu, 11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ