Get Mystery Box with random crypto!

ቀለማት

የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የሰርጥ አድራሻ: @qelemaat
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.43K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ሀገርኛ ቀለም ያላቸው ስነ ልቦናዊ ረጢብ ስንቆች፣ ከህይወት ሰበዝ የተመዘዙ ጎምቱ ልምዶች፣ በአስተውሎት የጎለመሱ ሰብዓዊ ሃሳቦች፣ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች እንዲሁም ስነ ልቦናዊ ምክክሮች በድምፅ እና በጹሑፍ ወደ እናንተ የሚቀርቡበት የእናንተው ቀለመ-ብዙ ቻናል ነው !
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2023-02-22 12:09:43 በህይወታችን ውስጥ ቆራጥነትን የሚፍልጉ የውሳኔ ጊዚያቶች- የማንፈገውን ትምህርት በምንማርበት ጊዜ

ለህልማችን የምንከፍለው ዋጋ እስከምን ድረስ ሊደርስ ይችላል

Yesterday I was clever, so I wanted to change the world. Today I am wise, so I am changing myself! Rumi


ቻLu | Robel | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
2.8K viewsGech, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 12:09:42 የማንፈልገውን field ስንማር የምናልፍባቸው የስሜት ስብራቶች

ምርጫ ሳይኖር መርጦ ያለፈ ብቻ ነው መራጭ የመሆንን ህመም የሚያውቀው

እኔ የመረጥኩት ካልሆነ እኔ ነኝ ወይስ ሁኔታው ነው መቀየር ያለበት

የማንፈልገውን ትምህርት እየተማርን ከሆነ መቀየር የምንችልበት ሌላ መንገድ ይኖር ይሆን

ቻLu | Robel | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
2.5K viewsGech, 09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 22:07:40
ልዩ ቅናሽ

ኦሪጅናል ኤርፖድ መግዛት ለፈለጋችሁ ሁሉ !

1000ብር   600 ብር ብቻ

ይዘን የመጣነዉ ለጊዜዉ ሶስት ደርዘን(36 ፌሬ ) ብቻ ስለሆነ ይፍጠኑ ከነዛ እድለኞች አንዱ ይሁኑ።



መግዛት የፈለጋችሁ ልጆች
በዚህ አናግሩኝ አዲስ አበባ ዉስጥ የማቀብላችሁበትን ቦታ እናወራለን
@one1753
3.3K viewsቻLu, 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 10:26:17 የፈለግነውን field ማግኘት ባንችል ምን እንደምናደርግ አስበናል Back up plan አለን ወይ ስለ Plan -B የምንላችሁ አለን

የመጀመሪያው ሴሚስቴር ላይ ዋጋ የሚያስከፍሉን ነገሮች- መረጃ (information) ወይስ ፈለጣ

Who is the best friend in campus - Google
Wifi and campus

የማይታኘከው ዘመናዊው ጫት- TikTok

Social mediaም ሲወስድ እያሳሳቀ ነው

ቻLu | Robel | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
4.2K viewsGech, 07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 10:25:28 አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ እና የገባችሁ fresh ተማሪዎች ቀድማችሁ ማወቅ የሚገቧችሁ ነገሮች

ጊቢ ውስጥ ማስተዳደር የሚገቡን 3 ነገሮች - 3 things that has to be managed in campus
Time management-
Money management
Friendship management


ቻሉ እና ጌታቸው fresh ሳሉ ምን ገጠማቸው የኛን ቁጭት እናንተ ቋጩት አሁን ፍሬው [fresh ማለት ነው በካምፓስኛ] መባል የለም።


ቻLu | Robel | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
3.6K viewsGech, 07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 09:40:01 ማለፊያ

አሃዱ
በጨለማ እንደ ከረመ የብርሃንን አቅም የሚረዳ የለም! ምናልባት ህይወት ውስጥ የወደቅንበት የጥልቀት ልክ የድላችን ጽዋ ማጣጠሚያ መልካችን ነው። ሰው በስብራቶቹ ልክ ይሰራል። ሰው አሁን ላይ የያዘውን ጥንካሬ ያጠነፈፈበት ድክመት ነበረው። ከመሻቱ አፈር ራሱን ሊያበጃጅ ማልዶ በመባቻ ይነሳል፤ መልሶ መባቻ ሳይብት ዳግም ይፈርሳል...አፈር አደል ቅድመ ነገርስ። እንዲህ እንዲህ እያለ ሁሌም የዶለዶመ ማንነቱን በመሻቱ ስለት ጠርቦ ሊያበጃጅ፣ የወየበ መልኩን በህብረ ቀለም ሊያቀልመው እንደለፋ ነው። ውሏችን ለብዙ ቅድመ -ንድፈ ሀሳቦቼ ቤተ ሙከራ ነበር። የጠዋቱ ፕሮግራም መክሸፍ “ጣፋጩን የህይወት መዓዛ ለማሽተት የሚከረፋውን የሞት አየር መተንፈስ ያስፈልጋል" የሚለውን የአሌክሳንደር ዱማስ ፔሬን አባባል አስረግጦልኛል። እልፍኛችን ውስጥ ገብተን እንዲያምርብን የአዳራሹ ጉዟችን ነበር ትልቁ ምክንያት።

ክልኤቱ
“የተንገለጠጠ የሃዘን እቶን ልቡን ያኮማተረው ሰው ብቻ ነው መንፈሱን ወሰን የለሽ የደስታ ውሃ ሊያጠጣ የሚችለው!" አሌክስ ይሄንም ይጨምራል። እውነት አለው። በቁስላችሁ በኩል ነው ብርሃን የሚገባው ሲለንም ሩሚ ያለምክኒያት አይሆንም። ብርሃን ላይ ቆይተን ጨለማ ውስጥ ስንገባ በደንብ አጥርተን ማየት አንችልም፤ ብዥታ ይፈጠርብናል። ጨለማ ውስጥ ቆይተን ወደ ብርሃን ስንወጣ ያኔ ብርሃኑ በደንብ ይታየናል። ስለዚህ እይታችንን ያደመቀልን ጨለማው ነበር ማለት ነው። ደግሞስ ያለ ጨለማ ብርሃን ምንድን ነው? ጠይም ሀዘኖቻችን ላይ የሚጋገረውን ህብስት ስናውቅ ሳቅ ከሀዘን ላይ የሚገሸለጥ ቁስል እንደሆነ እንረዳለን። ምንም ዓይነት ስሜት ቢሰማችሁ እንደአመጣጡ እንዲያልፍ ፍቀዱለት። ያን ማድረግ የቻለ ሰው ድጋሜ እንዳይፈርስ ሆኖ ይሰራል።
Don't ignore unpleasant feelings, aware it !!

መልካም ቀን
ጌታቸው

ቻLu | Robel | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
3.7K viewsGech, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 14:21:43 ምን መሆን እንዳለብኝ አላውቅም? የህይወት ምንገዱ ጠፍቶብኛል ለምትሉ

ሁሌ መነቃቃት ስትፈልጉ ልታዩት የምትችሉት ድንቅ ቪዲዮ ፣ በዚህ ቪዲዮ እኔ ማንነቴን ምን ያክል እየፈለኩ ነው ? ምን መሆን አለብኝ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ምን ያክል እየለፋሁ ነው? ለሚሉት ጥያቄዎች እራሳችሁን እንድትፈትሹ አልያም እንድትመዝኑ ያረጋል!



4.6K viewsቻLu, 11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 21:27:50 Intelligence _part -2

በአንድ ነገር ላይ ከፍታ ካለኝ በብዙ ነገር ላይ የተሻልኩኝ ሰው እሆናለው

Albert Einstein was intellectually intelligent but የ learning disability ነበረበት

12,000 መጽሐፍትን ያነበበ አንብቦም የሸመደደ ነገር ግን ጸጉሩን ማበጠር፣ የጫማ መጥለፊያውን ማሰር እንዲሁም ጥፍሩን መቁረጥ አይችልም። ስለዚህ Intelligence ስንት ነው?

Power Gardner
Bodily kinesthetic Intelligence
Spatial Intelligence
Interpersonal Intelligence
-------
Emerging Types of Intelligence
Spiritual Intelligence - Buddha
Moral Intelligence- Mother Teresa, Mahatma Gandhi, Nelson Mandela, Abebech Gobena, Biniam መቄዶኒያ
------

አያቴ ያለው Crystalized Intelligence ፣ እኔ ደግሞ ያለኝ fluid intelligence ለምን ይሄ ልዩነት መኖሩ እንዳንግባባ አድርጎን ይሆን

ቻLu | Robel | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
5.5K viewsGech, edited  18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 20:54:47 Intelligence (የማሰብ ችሎታ) ምንድን ነው ? ከ career development ጋር ግንኙነት አለው ወይ?

የማሰብ ችሎታ (Intelligence) አንድ ነው(single) ወይስ ብዙ(multidimensional) ነው?

ይህ የማሰብ ልህቀት ያላቸው ሰዎች እነማን ናቸው?

እኛስ ይህ የማሰብ ልህቀት ወይም ችሎታ (Intelligence) አለን ወይ?

Linguistic Intelligence - Writers, Journalists, Preachers, Lawyers
Logical (Mathematical) Intelligence- Programers, Scientific investigators,
Bodily kinesthetic Intelligence- Football players, Athletes, Dancers

ቻLu | Robel | Gech  - Upcoming Psychologist from Addis Ababa University

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
4.9K viewsGech, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 21:23:29 እኔን ማንም ሰው አይረዳኝም ፣ የኔ ችግር የተለየ ነው ፣ .... እኔን የሚረዳኝ ሰው ማንም የለም ስለዚህ ብቻዬን ነው መሆን የመፈልገው ለምትሉ .....ደግማችሁ አስቡብት ! ሙሉ ቪድዮውን ከታች ይመልከቱ!

https://vm.tiktok.com/ZMYkhjMTK/
5.6K viewsቻLu, edited  18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ