Get Mystery Box with random crypto!

ቀለማት

የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የቴሌግራም ቻናል አርማ qelemaat — ቀለማት
የሰርጥ አድራሻ: @qelemaat
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.43K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ሀገርኛ ቀለም ያላቸው ስነ ልቦናዊ ረጢብ ስንቆች፣ ከህይወት ሰበዝ የተመዘዙ ጎምቱ ልምዶች፣ በአስተውሎት የጎለመሱ ሰብዓዊ ሃሳቦች፣ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች እንዲሁም ስነ ልቦናዊ ምክክሮች በድምፅ እና በጹሑፍ ወደ እናንተ የሚቀርቡበት የእናንተው ቀለመ-ብዙ ቻናል ነው !
Addis Ababa, Ethiopia

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-01 21:48:19 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች- Entrance ተፈታኞች - ግቢ ውስጥ ገብታችሁ በምትፈቸኑበት ጊዜ ልትቸገሩባቸው የምትችሏቸው ነገሮች
Adaptation
ምግብ
Unrealistic expectations - Campus'ን አግዝፎ ማሰብ

እየበላችሁ አልቅሱ። ከዛ ውጭ ጥናትን አሽቀንጥሮ፣ ውጤት አይታለም።
ግቢ ገብቶ ተፈትኖ ብቻ መውጣት ሳይሆንባችሁ ሁላችሁም በነካ እጅችሁ የመቅረትም እንዲያደርግላችሁ ካሀኑ ጥሪት ሰብስቡ

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
1.1K viewsGech, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 11:00:36
The DEADLINE is approaching!!!

Apply before April 14 to get full scholarship benefits.
JOIN OUR CHANNEL
@rasbitwededcons


TALK TO US AT
@Rasbitwededservices
@rasbitwededchatbot

Students who have their IELTS results can sign up and get 15% off.

Call us now at 0944442700

የማብቅያው ቀን (ዴድላይን ) እየደረሰ ነው!!!

ከሚያዚያ 6 በፊት ጀምረዉ የሙሉ ስኮላርሺፕ አድል ተጠቃሚ ይሁኑ::

የ IELTS ውጤት ያላቸው ተማሪዎች ሲመዘገቡ የ 15 በመቶ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ

አሁኑኑ በ 0944442700 ደውለው ያናግሩን



@Rasbitwededservices
@rasbitwededchatbot
1.3K viewsቻLu, 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 14:02:41
The DEADLINE is approaching!!!

Apply before April 14 to get full scholarship benefits.
JOIN OUR CHANNEL
@rasbitwededcons


TALK TO US AT @rasbitwededchatbot

Students who have their IELTS results can sign up and get 15% off.

Call us now at 0964826768 / 0944442700

የማብቅያው ቀን (ዴድላይን ) እየደረሰ ነው!!!

ከሚያዚያ 6 በፊት ጀምረዉ የሙሉ ስኮላርሺፕ አድል ተጠቃሚ ይሁኑ::

የ IELTS ውጤት ያላቸው ተማሪዎች ሲመዘገቡ የ 15 በመቶ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ

አሁኑኑ በ 0964826768 / 0944442700 ደውለው ያናግሩን

@rasbitwededchatbot
796 viewsቻLu, 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 05:56:26 Freshman'oች ምን እየሰራችሁ ነው አሁን ላይ አሁንም Social media እያሳለጣችሁ ነው

ከሞት በኋላ ንስሃ እንደሌለው ፍሬሽ ማን ላይ Socal media'ውንም ሌላ ሌላውንም ጾማችሁ ለgrade እሚሆን ጥሪት ካሁኑ ካልሰበሰባችሁ በኋላ ላይ ቢጋልቡት ፈረስ ቢጭኑት አህያ ሆናችሁ ቁጭ ነው የምትሉት

Freshman ማለት Department ለተባለ ፋሲካችሁ የምትጾሙበት አብይ ጊዚያችሁ ነው። የሚያስገድፋችሁን እወቁ
Freshman ላይ የምትሰሩት grade ወደ ፊት ለሚኖራችሁ Commutative GPA ትልቅ ተጽዕኖ አለው ብቻ ሳይሆን...

የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ;
Module
You tube tutorial
ጥያቄ (mid and final) መስራት

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
1.4K viewsGech, edited  02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 22:33:50
" ስልጠና ልወስድ ገብቼ - አሰልጣኝ ሆንኩ!"

በናንተ እና ተምሳሌት በምታረጉት ሰው መሃል ያለው ልዩነት ዕድሜ ቢሆንስ?

የድፍረቴ ድፍረት እራሴን ከነ ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ጋር ፣ ከነ ስነወርቅ ታዬ ጋር አወዳድር ነበር!የቱ ጋር እንዳጠፋው በዝርዝር እነግራችኋለው!

ይሄንኛውን ክፍል ያዘጋጀሁት ፣ አሁን እያለፋችሁበት ያላችሁበት ያለበት መንግድ እያደከማችሁ ላላችሁ ወጣት ታዳጊዎች ነው!

like እያረጋችሁ ጠብቁን
ከስርዓት በላይ መሆን

ክፍል 5፡ የዕድሜ ልዩነት ለስኬት ሲመዘን
2.4K viewsቻLu, edited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 17:20:47
ተስፋ ቆርጠን ሁሉም ነገር ያስጠላን ሲመስለን ድካማችንን የምንረሳበት፣ ወደ ፊት ለመራመድ ጉልበት የሚሰጠንን ነገር ሁላችንም እንፈልጋለን። እያንዳንዳችን የተለያዩ ምክንያቶች ቢኖሩንም ብዙ ጊዜ ግን ቤተሰብን ለማገዝ፣ የተሻለ ህይወት ለመኖር፣ ከድህነት ለመውጣት፣ የተሻለ እውቀት ለማግኘት፤ ባጠቃላይ አሁን ካለንበት የእውቀት፣ የሀብት፣ የአስተሳሰብና የጤንነት ደረጃ ተሽለን ለመገኘት ስንል ባንድም በሌላም ከህይወት እንታገላለን።

በነዚህ ሁሉ ጊዚያት ሰዎች በአፋ የነገሩን ነገር፣ የመከሩን ምክር፣ የሰበኩልን ስብከት፣ ያስተማሩን ትምህርት፣ ያሳዩን መንገድ ሳይሆን ድካማችንን ታግሰን ሳናቋርጥ ወደ ፊት እንድንገሰግስ የሚያደርገን እኛ ውስጥ የጸነስነው ህልም ወይም ደግሞ የወጠነው የህይወት ግባችን ነው። ተስፋ ስንቆርጥ ከእንደገና እምነት በልባችን ዘርተን ድጋሜ እንድናቆጠቁጥ የሚያደርገን ያስቀመጥነው ግባችን ነው። ምናልባት ያኔ ሌላ መካሪ አያሻንም ይሆናል። ራሱ ግባችን መንገዱን ይመራናል።

እናንተ ተስፋ በቆረጣችሁ እና በደከማችሁ ጊዜ ብርታት የሚሰጣችሁ ነገር ምንድን ነው?

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
1.1K viewsGech, edited  14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 17:57:39
1.3K viewsGech, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 06:01:33
ህይወት ውስጥ ሰው መሆንን ሳያጠይቁ ዝም ብሎ እንደመኖር ያለ ስንፍና የለም። ለዛለች ነፍስ ማንቂያ ነው የህይወት ትርጉም ጥያቄ። ምንም ሳያስቡ መኖር በራሱ የሚያመጣው የነፍስ ድንዛዜ አለ። ከማሰብ አልፎ ስለሚያስቡት ማሰብ(meta cognition) ነው ሀሳብ። ተገደን የምናስበውን ብቻ ሳይሆን መርጠን ማሰብ መጀመር። በአርምሞ ማሰብ፣ መብሰልሰል፣ ራስ ውስጥ በዝግታ መፍሰስ፣ ለውስጣዊ ድምፆች ማዘንበል፣ በአፋ ስላለው ነገር ሁሉ ደንቆሮ መሆን፣ እዚያ የዝምታ ዓለም ውስጥ የሚሰሙ ጥዑም ዜማዎችን በሰመመን ማድመጥ።

ውስጣችንን እናዳምጣው! ለራሳችን ጊዜ እንስጥ!
ጌታቸው

መልካም ቀን

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaatል
1.9K viewsGech, 03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 21:09:28 በቀን ለ 40 ደቂቃ እየሰራን በ ወር 2 ሺ ፣ 3ሺ ብር ወደ ኪሳችን መሸጎጥ የምንችለው እንዴት ነው?

የምንማረውን field ተጠቅመን  እንዴት በግላችን ገንዘብ ማግኘት  እንችላለን?

ወደ ገንዘብ መቀየር የሚችል እውቀት ነው ፣ ውስጡን ለቄስ ብላችሁ እየተዋችሁ ያላችሁት!


ምዕራፍ አንድ

በትምህርት ህይወት ሰራተኛ መሆን /The way to Internship

ክፍል 4 :   በግላችን የምንሰራው Internship

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaat
989 viewsቻLu, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 08:52:29 ምን ያህል ጠንካሮች ነን!?

ለህይወታችን መቃናት፣ ለኑሯችን መስመር ከውጭ የምንጠብቀው ነገር ምንድን ነው?! ምን እስኪሆንልንና እስኪደረግልን ድረስ ነው የኔ ህይወት ያኔ ይስተካከላል ብለን የቆምን?! የምንፈልገውን ነገር እንዳናደርግ ያሰረን እና የመረጥነውን ህይወት እንዳንኖር የከለከለን ነገር ምንድን ነው??? እስኪ comment ላይ ሃሳቦቻችሁን እንደዚህ ቀደሙ ጻፉልንና እንወያይባቸው። ስለ መድሐኒቱ ለማውራት ቀድሞ ነገር ስለ በሽታው ማወቅ ግድ ነውና !

መልካም ቀን !
1.8K viewsGech, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ