Get Mystery Box with random crypto!

ምን ያህል ጠንካሮች ነን!? ለህይወታችን መቃናት፣ ለኑሯችን መስመር ከውጭ የምንጠብቀው ነገር ምን | ቀለማት

ምን ያህል ጠንካሮች ነን!?

ለህይወታችን መቃናት፣ ለኑሯችን መስመር ከውጭ የምንጠብቀው ነገር ምንድን ነው?! ምን እስኪሆንልንና እስኪደረግልን ድረስ ነው የኔ ህይወት ያኔ ይስተካከላል ብለን የቆምን?! የምንፈልገውን ነገር እንዳናደርግ ያሰረን እና የመረጥነውን ህይወት እንዳንኖር የከለከለን ነገር ምንድን ነው??? እስኪ comment ላይ ሃሳቦቻችሁን እንደዚህ ቀደሙ ጻፉልንና እንወያይባቸው። ስለ መድሐኒቱ ለማውራት ቀድሞ ነገር ስለ በሽታው ማወቅ ግድ ነውና !

መልካም ቀን !