Get Mystery Box with random crypto!

ህይወት ውስጥ ሰው መሆንን ሳያጠይቁ ዝም ብሎ እንደመኖር ያለ ስንፍና የለም። ለዛለች ነፍስ ማንቂያ | ቀለማት

ህይወት ውስጥ ሰው መሆንን ሳያጠይቁ ዝም ብሎ እንደመኖር ያለ ስንፍና የለም። ለዛለች ነፍስ ማንቂያ ነው የህይወት ትርጉም ጥያቄ። ምንም ሳያስቡ መኖር በራሱ የሚያመጣው የነፍስ ድንዛዜ አለ። ከማሰብ አልፎ ስለሚያስቡት ማሰብ(meta cognition) ነው ሀሳብ። ተገደን የምናስበውን ብቻ ሳይሆን መርጠን ማሰብ መጀመር። በአርምሞ ማሰብ፣ መብሰልሰል፣ ራስ ውስጥ በዝግታ መፍሰስ፣ ለውስጣዊ ድምፆች ማዘንበል፣ በአፋ ስላለው ነገር ሁሉ ደንቆሮ መሆን፣ እዚያ የዝምታ ዓለም ውስጥ የሚሰሙ ጥዑም ዜማዎችን በሰመመን ማድመጥ።

ውስጣችንን እናዳምጣው! ለራሳችን ጊዜ እንስጥ!
ጌታቸው

መልካም ቀን

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us  @qelemaat |  @qelemaatል